ከ«አኒታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 6፦
«...የነሻ (ካነሽ) ንጉሥ በኩሻራ ንጉሥ ተማረከ። የኩሻራ ንጉሥ ፒጣና ከከተማው በብርታት ወጣ፤ ነሻ ከተማ በሌሊት በኃይል ያዘ። የነሻን ንጉሥ ማረከ፤ በነሻ ኗሪዎች ላይ ግን ክፋትን አላደረገም። ይልቁንም የሱ አባቶችና እናቶች አደረጋቸው። ከአባቴ ፒጣና በኋላ፣ በዚያም ዓመት፣ እኔ አመጽ ሰበርኩ። ወደ ጸሐይ መግቢያ የሚቀመጡት ማናቸውንም አገራት ሁላቸውንም አሸነፍኩ።
«ኡላማ ከተማ<...> የሐቲ ንጉሥ ተመለሰ <...> በተሽማ ከተማ አሸነፍኩት <...> ነሻ ከተማ፣ እሳት(?) <...> ሐርኪዩና ከተማ በመዓልት ወሰድኩ፤ ኡላማ ከተማ በሌሊት በኃይል ወሰድኩ፣ ተነንዳ ከተማ በመዓልት ወሰድኩ። ለነሻ ጣኦት ሸጠኋቸው። ዋጋው ለጣኦቱ ተሰጠ። ከኔ በኋላ የሚነግሥ ሁሉ፣ ኡላማ ከተማ፣ ተነንዳ ከተማ፣ ሃርኪዩና ከተማ፣ የነሻ ጠላቶች፣ ዳግመኛ የሚሠፍራቸው ማናቸውም ሁሉ፣ ጣኦቱ ይቃውመው! <...>
«ከአባቴ አንድ አመት በኋላ <...> ወደ ዛልፑዋ ባሕር ([[ጥቁር ባሕር]]) ሀድኩ፤ሄድኩ፤ ጠረፌ ሆነ። እነኚህን ቃላት ከደጄ ጽላት ቅጂ አደረግሁ። ካሁን ወዲያ ለጊዜ ሁሉ ማንም ይህን ጽላት አይሰርዝ! የሚሰርዘው ማንም ሁሉ፣ የነሻ ጠላት ይሁን።
«ዳግመኛ የሐቲ ንጉሥ [[ፒዩሽቲ]] መጣ። በዛላምፓ ከተማ ያመጣቸውን ትርፍ ሥራዊቱን አሸነፍኩ።
«በባሕር አጠገብ የዛልፓንም ምድር ያዝኩ። በቀድሞ፣ የ[[ዛልፓ]] ንጉሥ [[ኡሕና]] ጣኦታችንን ከነሻ ከተማ ወደ ዛልፓ ከተማ ወስዶ ነበር። በኋላ ግን እኔ አኒታ ታላቁ ንጉሥ ጣኦታችንን ከዛልፓ ወደ ነሻ መለስኩት። የዛልፓን ንጉሥ [[ሑዚያ]]ን ወደ ነሻ አመጣሁት። [[ሐቱሳሽ]] በኔ ላይ በክፋት ተባብሮ ስላልሆነ፣ ተውኩት። በኋላ ግን ረሃብ በደረሰበት ጊዘ ጣኦቷ ከተማውን ሰጠችኝ። በሌሊት በኃይል ወሰድኩት። በሥፍራው [[ፌጦ]] ዘራሁ። ከኔ በኋላ የሚነግሥ ሁሉ፣ ሀቱሳሽን ዳግመኛ የሚሠፍረው ማናቸውም ሁሉ፣ ጣኦቱ ይመታው!