ከ«አኒታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 14፦
«በዘመቻ ስሂድ<...> የ[[ቡሩሻንዳ]] ሰው የብረት ዙፋንና የብረት ምርኳዝ እንደ ስጦታዎች አመጣልኝ። ወደ ነሻ በተመለስኩበት ጊዜ የቡሩሻንዳ ሰው ከኔ ጋር ወስድኩ። ወደ ግቢው ሲገባ፣ በቀኜ ይቀመጣል።»
 
ይህ ዐዋጅ በ[[ኬጥኛ]] ተጽፎ ከሁሉ መጀመርያው የታወቀው [[የሕንዳዊ-አውሮጳዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] ናሙና እርሱ ነው። የሐቲ ዋና ከተማ ሃቱሳሽን አፍርሶ ዳግመኛ የሚሠፍረውን ንጉሥ ሁሉ ቢረግምም፣ እንዲያውም ከመቶ ዓመት ያህል በኋላ [[የኬጥያውያን መንግሥት]] ንጉሥ [[1 ሐቱሺሊ]] ዳግመኛ ሠፈረው።
 
አኒታም የካነሽ ንጉሥ ሲሆን የ[[አሦር]] ነጋዴዎች ወደ ''[[ካሩም]]'' እንዲመልሱ አስቻለ። ከሐቲ ብዙ ስላሸነፈ «ታላቅ ንጉሥ» የሚለውን ማዕረግ ወሰደ። የአኒታ ተከታይ ፐርዋ ሲሆን ከትንሽ በኋላ «የአሕላዚና ታላቅ ሰው» [[ዙዙ]] ካነሽን ያዘ።
የሐቲ ዋና ከተማ ሃቱሳሽን አፍርሶ ዳግመኛ የሚሠፍረውን ንጉሥ ሁሉ ቢረግምም፣ እንዲያውም ከመቶ ዓመት ያህል በኋላ [[የኬጥያውያን መንግሥት]] ንጉሥ [[1 ሐቱሺሊ]] ዳግመኛ ሠፈረው።
 
አኒታም የካነሽ ንጉሥ ሲሆን የ[[አሦር]] ነጋዴዎች ወደ ''[[ካሩም]]'' እንዲመልሱ አስቻለ።
 
* http://www.ganino.com/the_anitta_text የአኒታ ጽሑፍ (እንግሊዝኛ ትርጉም)