ከ«አኒታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 16፦
ይህ ዐዋጅ በ[[ኬጥኛ]] ተጽፎ ከሁሉ መጀመርያው የታወቀው [[የሕንዳዊ-አውሮጳዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] ናሙና እርሱ ነው።
 
የሐቲ ዋና ከተማ ሃቱሳሽን አፍርሶ ዳግመኛ የሚሠፍረውየሚሠፍረውን ንጉሥ ሁሉ ቢረግምም፣ እንዲያውም ከመቶ ዓመት ያህል በኋላ [[የኬጥያውያን መንግሥት]] ንጉሥ [[1 ሐቱሺሊ]] ዳግመኛ ሠፈረው።
 
አኒታም የካነሽ ንጉሥ ሲሆን የ[[አሦር]] ነጋዴዎች ወደ ''[[ካሩም]]'' እንዲመልሱ አስቻለ።