ከ«አኒታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 8፦
«ከአባቴ አንድ አመት በኋላ <...> ወደ ዛልፑዋ ባሕር ([[ጥቁር ባሕር]]) ሀድኩ፤ ጠረፌ ሆነ። እነኚህን ቃላት ከደጄ ጽላት ቅጂ አደረግሁ። ካሁን ወዲያ ለጊዜ ሁሉ ማንም ይህን ጽላት አይሰርዝ! የሚሰርዘው ማንም ሁሉ፣ የነሻ ጠላት ይሁን።
«ዳግመኛ የሐቲ ንጉሥ [[ፒዩሽቲ]] መጣ። በዛላምፓ ከተማ ያመጣቸውን ትርፍ ሥራዊቱን አሸነፍኩ።
«በባሕር አጠገብ የዛልፓንም ምድር ያዝኩ። በቀድሞ፣ የ[[ዛልፓ]] ንጉሥ [[ኡሕና]] ጣኦታችንን ከነሻ ከተማ ወደ ዛልፓ ከተማ ወስዶ ነበር። በኋላ ግን እኔ አኒታ ታላቁ ንጉሥ ጣኦታችንን ከዛልፓ ወደ ነሻ መለስኩት። የዛልፓን ንጉሥ [[ሑዚያ]]ን ወደ ነሻ አመጣሁት። ሐቱሻስ[[ሐቱሳሽ]] በኔ ላይ በክፋት ተባብሮ ስላልሆነ፣ ተውኩት። በኋላ ግን ረሃብ በደረሰበት ጊዘ ጣኦቷ ከተማውን ሰጠችኝ። በሌሊት በኃይል ወሰድኩት። በሥፍራው [[ፌጦ]] ዘራሁ። ከኔ በኋላ የሚነግሥ ሁሉ፣ ሀቱሳሽን ዳግመኛ የሚሠፍረው ማናቸውም ሁሉ፣ ጣኦቱ ይመታው!
«ፊቴን ወደ ሻላቲዋራ ከተማ አዛወርኩ። ሻላቲዋራ እንጨት <...> እና ሥራዊቱን አመጣብኝ። ወደ ነሻ ወሰድኳችቸው።<...>
«በማደን ሂጄ በአንድ ቀን ፪ [[አንበሣ|አናብሥት]]፣ ፸ [[እሪያ]]ዎች፣ መቶ ሃያ አውሬዎች፣ ወይም [[ነብር]]፣ [[አጋዘን]] ወዘተ፣ ሁላቸውን ወደ ነሻ አመጣሁ።
መስመር፡ 15፦
 
ይህ ዐዋጅ በ[[ኬጥኛ]] ተጽፎ ከሁሉ መጀመርያው የታወቀው [[የሕንዳዊ-አውሮጳዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] ናሙና እርሱ ነው።
 
የሐቲ ዋና ከተማ ሃቱሳሽን አፍርሶ ዳግመኛ የሚሠፍረው ንጉሥ ሁሉ ቢረግምም፣ እንዲያውም ከመቶ ዓመት ያህል በኋላ [[የኬጥያውያን መንግሥት]] ንጉሥ [[1 ሐቱሺሊ]] ዳግመኛ ሠፈረው።
 
አኒታም የካነሽ ንጉሥ ሲሆን የ[[አሦር]] ነጋዴዎች ወደ ''[[ካሩም]]'' እንዲመልሱ አስቻለ።