ከ«1 እሽመ-ዳጋን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 14 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q458377 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 6፦
በእሽመ-ዳጋን ዘመን፣ አሦር ከማሪ፣ ከ[[ኤሽኑና]] እና ከ[[ኤላም]] ጋራ ጦርነት ያደርግ ነበር። ስለዚህ እሽመ-ዳጋን ከበፊቱ ጠላቶች ከቱሩኩ ሕዝብ ጋር የስምምነት ውል አደረገ። የቱሩኩ አለቃ ሴት ልጅ ለእሽመ-ዳጋን ወንድ ልጅ ለ[[ሙት-አሽኩር]] ታጨች። በዚህ ወቅት ደግሞ የባቢሎን ሃይል እየበረታ አሦር ከባቢሎን ወዳጅነት ተጠቀመ። ሆኖም እሽመ-ዳጋን የአባቱን ግዛት በሙሉ ሊጠብቅ አልተቻለውም። በመጨረሻ ግዛቱ የኤካላቱም፣ [[አሹር (ከተማ)|አሹር]]ና [[ነነዌ]] ከተሞች ዙሪያ ብቻ ያጠቅልል ነበር።
 
በ[[ማሪ ጽሑፎች]] እንደሚዘገብ፣ በዚምሪ-ሊም 9ኛው አመት (በ1679 ዓክልበ.)፣ ኤላማውያን እሽመ-ዳጋንን ከአገሩ አባረሩትና ወደ ባቢሎን ሸሸ። በዚያ በጽናት ታመመ። እሽመ-ዳጋን ማዕረጉን በይፋ ቢጠብቅም የሃሙራቢን ሥልጣን እንዲቀብል ተገደደ። በመሞቱም አሦር በብሔራዊ ሁከት ተያዘ፤ ልጁ [[ሙት-አሽኩር]] ይቅርና ብዙ ሌሎች ሰዎች ዙፋኑን ለመያዝ ሞከሩ። ከነዚህም [[አሹር-ዱጉል]] አገሩን ለጥቂት አመት እንዲገዛ በቃ።
 
==የዓመት ስሞች==
[[የአሦር ነገሥታት ዝርዝር]] እሽመ-ዳጋን ለ40 አመት እንደ ነገሠ ሲል፣ ባለፈው ቅርብ ጊዜ ግን (1995 ዓ.ም.) ተጨማሪ ሰነዶች በ[[ካነሽ]] (በዛሬው [[ቱርክ]]) በመገኘታቸው አሁን የአሦር ንጉሥ ለ11 ዓመታት ብቻ እንደ ነበር ይታወቃል።<ref>http://chronosynchro.net/base.php?page=accueil {{fr}}</ref>
 
[[የአሦር ነገሥታት ዝርዝር]] እሽመ-ዳጋን ለ40 አመት እንደ ነገሠ ሲል፣ ባለፈው ቅርብ ጊዜ ግን (1995 ዓ.ም.) ተጨማሪ ሰነዶች በ[[ካነሽ]] (በዛሬው [[ቱርክ]]) በመገኘታቸው አሁን የአሦር ንጉሥ ለ11 ዓመታት ብቻ እንደ ነበር ይታወቃል።<ref>http://chronosynchro.net/base.php?page=accueil {{fr}}</ref>
 
የያንዳንዱ አሦራዊ ዓመት ስም ለዚያ ዓመት የተሾመው የ[[ሊሙ (የአሦር ማዕረግ)|ሊሙ]] ስም ነበረ። ከዚህ በታች የዓመቱ ሊሙ እና የሊሙ አባት ስም እንደ [[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]] ይዘርዝራሉ።<ref>[http://www.chronosynchro.net/wordpress/imperiales/ የመስጴጦምያ ነገሥታት] {{fr}}</ref>
 
:1688 ዓክልበ. - ጣብ-ጺላ-አሹር / ኤናም-አሹር
:1687 ዓክልበ. - አሹር-ኤሙቂ
:1686 ዓክልበ. - አቡ-ሻሊም
:1685 ዓክልበ. - ፑሣኑም፣ አዳድ-ራቢ ልጅ
:1684 ዓክልበ. - ኢኩፒ-እሽታር
:1683 ዓክልበ. - አሂያ፣ ታኪኪ ልጅ
:1682 ዓክልበ. - በሊያ፣ ኤና-ሲን ልጅ
:1681 ዓክልበ. - ኢሊ-ባኒ
:1680 ዓክልበ. - አሹር-ታክላኩ
:1679 ዓክልበ. - ሳሣፑም፣ አሹር-ማሊክ ልጅ
:1678 ዓክልበ. - አሁ-ዋቃር
 
== ዋቢ መጽሐፍት ==