ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሐምሌ 1» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:MacArthur_Manila.jpg|thumb|left|120px|ጄኔራል ዳግላስ ማካርተር]]
 
[[1942|፲፱፻፵፪]] ዓ/ም የ[[ዩናይተድ ስቴትስ|አሜሪካ ሕብረት]] ፕሬዚደንት [[ሃሪ ትሩማን|ሃሪ ኤስ ትሩማን]] በ[[ኮርያ]] ጦርነት ላይ ለተሠማራው [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ ብለው ጄነራል [[ዳግላስ ማካርተር]]ን ሰየሙ። በጦርነቱ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላትም በማሕበሩ ስር ተሳትፈዋል።
 
Line 8 ⟶ 10:
[[ጥር 17|ጥር ፲፯]] ቀን [[2002|፳፻፪]] ዓ/ም [[ሜዲተራኒያን ባሕር]] ላይ የሠላሳ አንድ ኢትዮጵያውያን እና የሃምሳ ዘጠኝ ሌላ ዜጎች ሕይወት የጠፋበት [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 409]] እንደዚሁ የ(Boeing 737-8AS) አውሮፕላን ነበር።
 
[[1997|፲፱፻፺፯]] ዓ/ም በ[[ስኮትላንድ]] '''ግሌን ኢግልስ''' የተካሄደው የጂ የቡድን-ስምንት (G8) ስብሰባ ለታዳጊ አገሮች እርዳታ በሃምሳ ቢሊዮን [[ዶላር]] ወይም ሃያ ስምንት ነጥብ ስምንት ቢልዮን ፓውንድ ስተርሊንግ ይጨምራል አለ። እንዲሁም ኢትዮጵያን አካቶ፣ ለአሥራ ስምንት የ[[አፍሪቃ]] ድሐ አገራት ብድራቸውን እንደሚሰርዝ አስታወቀ።