ከ«ገንዘብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ብር - Changed link(s) to የኢትዮጵያ ብር, ብር (ብረታብረት)
መስመር፡ 9፦
[[ስዕል:BMC 06.jpg|thumb|left| ከክርስቶስ ልደበት በፊት በ640 ዓ.ዓ. ታትሞ የነበረው የመጀመሪያ ነው ተብሎ የሚታመነው የጥንቱ የ[[ልድያ]] አገር ሳንቲም]]
* የጥንቶቹ ሰወች እቃን በቃ በመለዋወጥ መገበያየት ቻሉ። ይህም በማይተዋወቁ ሰወች ዘንድ ነበር። በሚተዋወቁ ግን የስጦታ ልውውጥ ይደረግ ነበር።<ref>Graeber, David. 'Toward an Anthropological Theory of Value'. pp. 153-154.</ref>
* ቀስ ብሎ የተለያዩ ባህሎች [[ኮሞዲቲ ገንዘብ]] መጠቀም ጀመሩ። ከሁሉ አስቀድሞ [[ከብት]]ና [[እህል]] ([[ገብስ]]) መደበኛ ነበሩ። በተለይ [[ዛጎል]] በብዙ ህብረተሶቦች ዘንድ እንደ መገበባያ ገንዘብ ይጠቅም ነበር። <ref>Kramer, ''History Begins at Sumer'', pp. 52–55.</ref> እንደ ታሪክ ጸሃፊው [[ሄሮዱተስመዳብ]] ለመጀመሪያ ጊዜ የ[[ወርቅብረት ሳንቲም(ብረታብረት)|ብረት]] እና የ[[ብር ሳንቲም(ብረታብረት)|ብር]] መጠቀም የጀመሩት [[ልድያ|ልድያውያንወርቅ]] ነበር።.<ref>Herodotus.በክብደት ''Histories'',ለመግዣ I,ቢጠቀሙም፣ 94</ref>ሰዎች በኢትዮጵያምውዱን በ[[አክሱም]]ብረት ነገሥታትከርካሹ የታተሙጋራ የወርቅስላቀላቀሉት ሳንቲሞችበአማካኝ ስራጥረቱ ላይእየቀነሰ ውለዋል።ሄደ።
* በ660 ዓክልበ. ያሕል ጥረቱን እንዲመረምሩ [[የፈተና ደንጊያ]] ዕውቀት ስላገኙ ለመጀመሪያ ጊዜ የ[[ወርቅ ሳንቲም]] እና የ[[ብር ሳንቲም]] መጠቀም የጀመሩት [[ልድያ|ልድያውያን]] ነበር።.<ref>Herodotus. ''Histories'', I, 94</ref> በኢትዮጵያም በ[[አክሱም]] ነገሥታት የታተሙ የወርቅ ሳንቲሞች ስራ ላይ ውለዋል።
* ከዚህ ቀጥሎ የተነሳው [[ተወካይ ገንዘብ]] የሚባለው ገንዘብ አመጣጡ እንዲህ ነው። [[ወርቅ]]ናወርቅና [[ብር (ብረታብረት)|ብር]] ነጋዴወች ለደንበኞቻቸው [[ደረሰኝ]] በመጻፍ፣ ያንን ደረሰኝ ደምበኞች በማምጣት በፈለጉት ሰዓት ወርቁንና ብሩን ማግኘት ቻሉ። ቀስ በቀስ ደረሰኙ በወርቁና በብሩ ቦታ ተተክቶ እንደ ሙሉ ገንዘብ መስራት ጀመረ። የወረቀት ገንዘብ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው በ[[ሶንግ ስርወ መንግስት]] (970 ዓ.ም. - 1276 ዓ.ም.) ዘመን በ[[ቻይና]] አገር ነበር፣ ብሮቹም [[ያወዚ]] ይባሉ ነበር፣ አመጣጣቸውም ከላይ እንደተገለጸው የ[[ደረሰኝ]] ጽሁፈትን ተከትሎ ነው። [[አውሮጳ]] ውስጥ የወረቀት ገንዘብ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው በ1661፣ [[ስዊድን]] አገር ነበር። በዚህ ወቅት እያንዳንዱ ጥሬ የወረቀት ብር ወደ ተወሰነ የወርቅ ክብደት የሚቀየርበት ስሌት ነበረው። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀሪያ ላይ ይህ በ[[ወርቅ የተደገፈ]] የተሰኘው የገንዘብ ስርዓት በመላው ዓለም ተንሰራፋ።
* ሆኖም ስዊድን የወረቀት ብር ያወጣው ምክንያት ጦርነት ለማድረግ ፈልጎ በቂ ወርቅ ወይም ሌላ ገንዘብ በአገሩ ስላልነበረው ነው። አሁን ወዲያው የስዊድን መንግሥት ፈቃዱን እንዲፈጽሙ ሥራተኖች መክፈል ቻለ። በጥቂት ዓመት ውስት የስዎድን ወረቀት ገንዘብ ወደቀ። ነገር ግን ከትንሽ በኋላ የ[[እንግላንድ]] መንግሥት በ[[ፈረንሣይ]] ላይ በጦርነት ተይዞ ለጦርነትም ያህል በቂ ሀብት ባለመኖሩ እንዲህ አይነት መፍትሄ መረጡ፤ [[የኢንግላንድ ፓውንድ]] ድፍን ጀመሩ። ስለዚህ ከዚህ በኋላ አገራት ፈቃዳቸውን ለመፈጽም አዲስ የወርቅ ወይም የብር ማዕድን ማግነት አስፈላጊ አልነበረም። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ይህ በ[[ወርቅ የተደገፈ]] የተሰኘው የገንዘብ ስርዓት በይፋ በመላው ዓለም ተንሰራፋ።
* ከ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] በኋላ በ[[ብሬቶን ውድስ ስብሰባ]]፣ አብዛኞቹ የአለማችን አገሮች [[ፊያት ገንዘብ]]ን በማጽደቅ ገንዘባቸውን በቀጥታ በወርቅ ከመደገፍ ይልቅ ከ[[አሜሪካን ዶላር]] አንጻር እንዲተረጎም አደረጉ። የአሜሪካን ዶላር በተራው በወርቅ የተደገፈ ነበር።
* በ1971 የአሜሪካን መንግስት ዶላሩን በወርቅ መደገፍ/መተርጎም አቆመ። ከዚህ በኋላ ሌሎቹም አገሮች የየራሳቸውን ገንዘብ ከአሜሪካን ዶላር አንጻር መተርጎም አቆሙ። በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የአለማችን ገንዘቦች በወርቅም ሆነ በሌላ ቋሚ ነገር የሚደገፉ ሳይሆን በየአገሩ ባሉ መንግስታመንግስታት እንደ ህጋዊ መገበባያ በወጡ አዋጆች ምክንያት ነው።