ከ«3 መንቱሆተፕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|250px|የ፫ መንቱሆተፕ ምስል '''3 መንቱሆተፕ ሳንኽካ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦
'''3 መንቱሆተፕ ሳንኽካሬ''' [[ግብጽ]]ን ከ[[ጤቤስ]] ([[11ኛው ሥርወ መንግሥት]]) የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ።
 
በ[[ሥነ ቅርስ]] ጉድለት ብዙ ስለ ፫ መንቱሆተፕ ድርጊቶች አይታወቅም። አንዳንድ ሕንፃ ከማሠራታቸው በላይ በተለይ የሚታወቀው በ2003 ዓክልበ. ግድም ወደ [[ፑንት]] አገር ለንግድ የላከው ተልእኮ ስለ ተከሠተ ነው። በአንድ ጽሑፍ ዘንድ ዓለቃው [[ሄኔኑ]]ና ፫ ሺህ ተጓዦች በየብስ እስከ [[ኮፕቶስ]] ከዚያም በመርከብ እስከ ፑንት ድረስ ሔዱ። ይህ ምናልባት የዛሬው [[ሶማሊላንድ]] ዙሪያ ይሆናል። [[ዕጣን]]፣ [[ሙጫ]] እና [[ሽቶ]] ይዘው ወደ ግብጽ ተመለሡ።
 
በ2002 ዓክልበ. ግድም በሞተበት ዓመት ልጁ [[4 መንቱሆተፕ]] (ነብታዊሬ) ፈርዖን እንደ ሆነ ይታስባል።