ከ«ኮሶቮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|300px '''ኮሶቮ''' በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ሲሆን በደቡብ አው...»
(No difference)

እትም በ14:00, 4 ጁላይ 2014

ኮሶቮ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ሲሆን በደቡብ አውሮፓ ይገኛል።

2000 ዓ.ም.ኮሶቮ ነጻነቱን ከሰርቢያ አዋጀ። ሆኖም ሰርቢያ እስካሁን ይህንን አልተቀበለም፤ በኮሶቮ ግዛት ላይ ይግባኝ ይላል።

ብዙ አገራት ኮሶቮ እንደ ነጻ አገር ቢቀበሉም፣ ሌሎች አገራት ግን በተለይም ሩስያ የሰርቢያ ግዛት ነው ብለው ለተቀባይነቱ እምቢ ብለዋል።

በቅርቡ ኢትዮጵያ ኮሶቮን በይፋ ተቀባይነት ለመስጠት ተስማምቷል፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ግን ይህንን ተቀባይነት በይፋ ገና አላስታወቀም።

ኮሶቮጅን በይፋ የሚቀበሉት አገራት ( አረንጓዴ)