ከ«አማራ (ክልል)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{የቦታ መረጃ
[[ስዕል:Ethiopia-Amhara.png|thumb|200px|አማራ ክልል]]
| ስም = አማራ ክልል
'''አማራ''' (ክልል 3) ከዘጠኙ የ[[ኢትዮጵያ]] ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማ [[ባሕር-ዳር]] ነው። የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45 እስከ 13° 45 ሰሜን የኬንትሮስ እና በ35° 46 እስከ 40° 25 ምስራቅ የኬንትሮስ መስመር ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በምስራቅ የ[[አፋር (ክልል)|አፋር]]ና የ[[ኦሮሚያ ክልል|ኦሮሚያ]] ክልሎች፣ በምዕራብ [[ሱዳን]] እና [[ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል]]፣ በሰሜን የ[[ትግራይ ክልል]]ና በደቡብ የኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል፡፡ የቆዳ ስፋቱ ፻፶፯ሺ፸፮ ካሬ ሜትር ሲሆን ከአገሪቱ አሥራ አምስት በመቶ ድርሻ ይይዛል፡፡የየክልሉ ሕዝብ ብዛት ደግሞ በ[[2002|፳፻፪]] ዓ/ም ፲፰ ሚሊዮን ፻፺፪ ሺ ፯መቶ ፺፭ እንደነበር የተገመተ ሲሆን ከአገሪቱ ጠቅላላ ሕዝብ ሩብ እጅ አካባቢ ድርሻ ይይዛል፡፡
| ቦታ_ዓይነት = ክልል
| ይፋ_ስም =
| ስዕል = Amhara_in_Ethiopia.svg
| ስዕል_መግለጫ = የአማራ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
| ባንዲራ = Flag_of_the_Amhara_Region.svg
| አርማ =
| ክፍፍል_ዓይነት = አገር
| ክፍፍል_ስም = [[ኢትዮጵያ]]
| ክፍፍል_ዓይነት2 =
| ክፍፍል_ስም2 =
| ምሥረታ_ስም =
| ምሥረታ_ቀን =
| ምሥረታ_ስም2 =
| ምሥረታ_ቀን2 =
| መቀመጫ_ዓይነት = ርዕሰ ከተማ
| መቀመጫ = [[ባህር ዳር]]
| መሪ_ማዕረግ =
| መሪ_ስም =
| መሪ_ማዕረግ2 =
| መሪ_ስም2 =
| ቦታ_ጠቅላላ = 154,709<ref name="csa">{{cite web|title=፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ|url=http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/nationalstatisticsabstract/2011/2011%20population.pdf|publisher=ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ|accessdate=ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.}}</ref>
| ቦታ_መሬት =
| ቦታ_ውሃ =
| ከፍታ =
| ሕዝብ_ጠቅላላ =18,866,002<ref name="csa" />
| ሕዝብ_ከተማ =
| ሕዝብ_ገጠር =
| ድረ_ገጽ =
| lat_deg =
| lat_min =
| north_south =
| lon_deg =
| lon_min =
| east_west =
}}
'''አማራ''' (ክልል 3) ከዘጠኙ የ[[ኢትዮጵያ]] ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማ [[ባሕር-ዳር]] ነው። የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45 እስከ 13° 45 ሰሜን የኬንትሮስ እና በ35° 46 እስከ 40° 25 ምስራቅ የኬንትሮስ መስመር ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በምስራቅ የ[[አፋር (ክልል)|አፋር]]ና የ[[ኦሮሚያ ክልል|ኦሮሚያ]] ክልሎች፣ በምዕራብ [[ሱዳን]] እና [[ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል]]፣ በሰሜን የ[[ትግራይ ክልል]]ና በደቡብ የኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል፡፡ያዋስኑታል። የቆዳ ስፋቱ ፻፶፯ሺ፸፮ ካሬ ሜትር ሲሆን ከአገሪቱ አሥራ አምስት በመቶ ድርሻ ይይዛል፡፡የየክልሉይይዛል። የክልሉ ሕዝብ ብዛት ደግሞ በ[[2002|፳፻፪]] ዓ/ም ፲፰ ሚሊዮን ፻፺፪ ሺ ፯መቶ ፺፭ እንደነበር የተገመተ ሲሆን ከአገሪቱ ጠቅላላ ሕዝብ ሩብ እጅ አካባቢ ድርሻ ይይዛል፡፡ይይዛል።
 
ክልሉ በ፲ ዞኖችና በ፻፷፮ የገጠርና የከተማ ወረዳ አስተዳደሮች የተከፋፈለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ፴፰ የሚሆኑት የከተማ አስተዳደሮች ናቸው፡፡የአማራ፣የአገው፣የኦሮሞናናቸው።የአማራ፣የአገው፣የኦሮሞና የሌሎች ብሔረሰቦች በጋራ የሚኖሩበት ክልል ነው፡፡ነው። በዚሁ ክልል ውስጥ [[ሰሜን ሸዋ]] አንዱ የአማራ ክልል እና ባለታሪክ ክልል ሲሆን የ[[አጼ ሚኒሊክ]] የትውልድ ሀገር ከ[[ደብረብርሃን]] 5 ኪሎሜትር ርቀት [[አንጎለላ]] አካባቢ ሲሆን ይህ ክልል በጀግንነት የሚታወቅ ቦታ ነው። ከእነሱም ውስጥ [[ተጉለት]] ፣[[ቡልጋ]] ፣ [[ምንጃር]] ፣ [[ጅሩ]] ፣[[መሬ]]/[[መርሀቤቴ]]/ ፣ [[መንዝ]] ፣ [[ይፋት]] ፣ [[አንኮበር]] ፣እና ሌሎችም አሉ። ይሄ ዞን ጀግንነት ብቻ ሳይሆን ደግነትና እንግዳ ተቀባይ ፣ አክባሪ ፣ ሀይማኖተኛ ፣ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ፣ አትንኩኝ ባይ ፣ ጀግና ሕዝብ ነው። ይህ ክልል 98.5 በመቶ [[አማርኛ]] ቋንቋ ተናጋሪ ነው ። ነገር ግን ጥንቱ የ ቤተ አምሐራ ምድር መነሻ የአሁኑን [[ወሎ]] አጠቃሎ የያዘ ሲሆን በውስጡም ጥንታዊውን አምሐራ ሳይንት፣ ደብረሲና፣ ተንታ፣ወግዲ፣ከለላ፣ለጋንቦ፣ኩታበር፣አምባሰል፣ሮሃ(ላሊበላ)፣ደላንታ እና ዳውንት፣ግዳን...ወዘተ ያጠቃልላል።
 
ሌላው ያአማራ ክልል ዞን [[ሰሜን ጎንደር]] ነው። ዞኑ ከ20 በላይ ወረዳዎች ሲኖሩት ብዙ ታሪካዊ ቦታዎች ይገኛሉ። ከነዚህም መካከል [[የፋሲል ግንብ]] ፣[[የሱሰንዮስ በተ መንግስት]]፣ [[የዞዝ አምባ ውቅር ፍልፍል ገዳም]]፣ ዋሻ ፣ [[የጎርጎራ ወደብ]]፣ [[የወርቃምባ ውቅር ፍልፍል በተ ጊዎርጊስ ገዳም]]... የ[[ራስ ዳሸን]] ተራራ ወዘተ. ናቸዉ።
Line 9 ⟶ 45:
 
==የተፈጥሮ ሀብት==
በክልሉ አልፎ አልፎ ከሚታዩ የመንግሥትና የማኅበራት ደኖች፣ በደሴቶች፣በአብያተ ክርስቲያናት፣ በወንዞች ዳርቻና ሰው ሊደርስባቸው በማይችሉ ገደላማና ተራራማ ስፍራዎች ከሚገኙ ጥቂት ደኖች በስተቀር ሊጠቀስ የሚችል ከፍተኛ የደን ሀብት ጋር በቅርብ የተያያዘ ነው። በዚህ ረገድ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ እንደ [[ቀይ ቀበሮ]]፣ [[ዋልያ]]፣ [[ጭላዳ ዝንጀሮ]] እንዲሁም በምዕራባዊው የክልሉ አካባቢ [[ዝሆን]] [[አንበሳ]]ና [[ነብር]]፣ [[ሰጐን]]ና የተለያዩ አዕዋፋት በስተቀር ከፍተኛ የዱር እንስሳት ክምችት ካለመኖሩም በላይ በተለያዩ አካባቢዎች ባሉ ጥቂት የደን ቅሪቶችና ዋሻዎች የነበሩት አነስተኛ ቁጥር ያላቸው አራዊቶችም ለዘመናት በደረሰው የደን መጨፍጨፍና መራቆት ምክንያት ከክልሉ ወደ ሌላ አካባቢ እንደተሰደዱ ይታወቃል፡፡ ይታወቃል።
 
የክልሉን የማዕድን ሀብት አስመልክቶ በሚገባ የተጠናከረ ጥናት ባይኖርም ከክልሉ ስነ-ምድራዊ ሁኔታዎችና ከተካሄዱ አንዳንድ ጠቋሚ ጥናቶች መረዳት እንደሚቻለው በክልሉ ውስጥ የተለያዩ ማዕድናት እንደአሉ ይገመታል። በዚህም መሠረት በ[[ሰሜን ሸዋ]] የኦፓል ማዕድን፣ በ[[ሰሜን ጐንደር]]፣ በ[[ጭልጋ]]ና በ[[ደቡብ ወሎ]] በ[[አምባሰል ወረዳ]] የድንጋይ ከሰል ክምችት እንዳሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከዚህም በተጨማሪ ለግንባታ ሥራ የሚውል በቂ የድንጋይ፣ የኖራ ድንጋይ፣የሸክላ አፈር፣ ጅኘሲየም፣ የጌጣጌጥ ማዕድናት እንዲሁም በዓባይ ሸለቆ የዕብነ በረድ ሐብቶች እንዳሉ ጥናቶች ይጠቁማሉ። ይሁን እንጅ በውል የሚታወቀው ሐብትም ቢሆን በበቂ ሁኔታ አልለማም።
Line 23 ⟶ 59:
 
==ዋቢ ምንጭ==
[http://www.amharainfo.gov.et/index.html/index.php?option=com_content&view=article&id=61%3A2011-02-10-05-51-55&catid=7%3Aoverview-of-the-region&Itemid=29&lang=en በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ድረ-ገጽ፤ "«የክልሉ አጠቃላይ ገጽታ"»] (accessed 21በ21 Dec 2012) እ.ኤ.አ. የተቃኘ
{{reflist}}
http://www.amharainfo.gov.et/index.html/index.php?option=com_content&view=article&id=61%3A2011-02-10-05-51-55&catid=7%3Aoverview-of-the-region&Itemid=29&lang=en
 
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}