ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

1,336 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
Tag: በንፋስ ስልክ
No edit summary
{{የቦታ መረጃ
[[ስዕል:Ethiopia-Tigray.png|thumb|230px|ትግራይ ክልል]]
| ስም = ትግራይ ክልል
| ቦታ_ዓይነት = ክልል
| ይፋ_ስም =
| ስዕል = Tigray_in_Ethiopia.svg
| ስዕል_መግለጫ = የትግራይ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
| ባንዲራ = Flag_of_the_Tigray_Region.svg
| አርማ =
| ክፍፍል_ዓይነት = አገር
| ክፍፍል_ስም = [[ኢትዮጵያ]]
| ክፍፍል_ዓይነት2 =
| ክፍፍል_ስም2 =
| ምሥረታ_ስም =
| ምሥረታ_ቀን =
| ምሥረታ_ስም2 =
| ምሥረታ_ቀን2 =
| መቀመጫ_ዓይነት = ርዕሰ ከተማ
| መቀመጫ = [[መቀሌ]]
| መሪ_ማዕረግ =
| መሪ_ስም =
| መሪ_ማዕረግ2 =
| መሪ_ስም2 =
| ቦታ_ጠቅላላ = 41,409.95<ref name="csa">{{cite web|title=፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ|url=http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/nationalstatisticsabstract/2011/2011%20population.pdf|publisher=ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ|accessdate=ሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.}}</ref>
| ቦታ_መሬት =
| ቦታ_ውሃ =
| ከፍታ =
| ሕዝብ_ጠቅላላ = 4,929,999<ref name="csa" />
| ሕዝብ_ከተማ =
| ሕዝብ_ገጠር =
| ድረ_ገጽ =
| lat_deg =
| lat_min =
| north_south =
| lon_deg =
| lon_min =
| east_west =
}}
 
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቅሮ፣ ዛላአንበሳ፣ ዓቢ-ዓዲ ፣ዓድዋ፣ ሸራሮ፣ ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ እንዳ-ስላሴ፣ ማይጨው፣ ኮረም እና አላማጣ ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት 6.2 ሚልዮን ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። [[እምባ ኣላጀ:ፅበት]] በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
[[መደብ:ትግራይ]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ክልሎች]]
 
==ማመዛገቢያዎች==
{{reflist}}
6,498

edits