ከ«መንዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Automated text replacement (-| አገር +| ካርታ_አገር)
Robot: Automated text replacement (-| አገር +| ካርታ_አገር & -| native_name +| ኗሪ_ስም & -| caption +| ስዕል_መግለጫ)
መስመር፡ 15፦
| የሕዝብ_ቁጥር = 39,052
| ስዕል = ጓሳ.jpg
| captionስዕል_መግለጫ = ጓሳ፣ መንዝ
}}
'''መንዝ''' በሰሜናዊ [[ሸዋ]] የሚገኝ ክፍል ሲሆን በውስጡ [[ላሎ ምድር]]ን በስተደቡብ፣ [[ጌራ ምድር]]ን በስተሰሜንና [[ማማ ምድር]]ን በመካከል ይዞ ይገኛል<ref>Donald N. Levine, ''Wax and Gold: Tradition and Innovation in Ethiopia Culture'' (Chicago: University Press, 1972), p. 28</ref> ። የመንዝ ድንበር በ3 ወንዞችና በአንድ ተራራ እንዲህ ይካለላል፦ [[ሞፋር ወንዝ]] (ደቡብ)፣ [[አዳባይ ወንዝ]]ና [[ወንጭት ወንዝ]] (ምዕራብ)፣ [[ቀጨኔ ወንዝ]] (በሰሜን) እንዲሁም በስተምስራቅ ከቆላው [[ኤፍራታ]]፣ [[ግድም]]ና [[ቀወት]] የሚለየው የተራራ ሰንሰለት ናቸው <ref>Levine, ''Wax and Gold'', p. 289 n. 13</ref> ።