ከ«አሰልበርህት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦
 
አ<u>ሰ</u>ልበርህት በ608 ዓ.ም. ካረፈ በኋላ ልጁ ኤድባልድ ተከተለው። ኤድባልድ ግን በመጀመርያ ወደ አረመኔነት ቢመልስም በኋላ ግን ክሪስቲያን ንጉሥ ሆነ።
 
==የአሰልበርህት ሕግጋት==
 
በአሰልበርህት ሕግ ፍትሕ ግድያ፣ ስርቆት፣ ዝርፍያ፣ ትግል፣ የሀብት ወይንም የሰውነት ጉዳት፣ ማመንዝር፣ ስላምን ማጥፋት ያደረጉ ሁሉ የገንዘብ መቀጮ ወይም ካሣ ነበረባቸው። የመቀጮው መጠኖች ግን እንደ ተበዳዩና በድለኛው መደቦች ወይም ማዕረጎች ልዩነት ትክክል አልነበሩም። ከሁሉ የተጠበቀው የቤተ ክርስቲያን ነዋይ ነበር፤ ፲፪ እጥፍ ካሣ ነበረበት። እንዲሁም ሁከት በሆነበት ጊዜ ለሰው መሣርያን መስጠት በገንዘብ መቀጮ ተከለከለ።
 
ይህ ሕግ ፍትሕ የ[[ማጫ]] ሥርዓት እንዲህ ይቀምራል፦
 
« ስው ሳዱላን በማጫ ቢታጭ፣ (ንብረቱ) እንከን የለሽ ቢሆን የታጩ ይሁኑ። ነውሩ ቢሆን፣ በኋላ ወደ ቤቱ ያምጣው፣ ሰውም በገንዘብ ይስጠው። እርሷ ሕይወት ያለ ልጅ ከወለደች፣ ባልም (ከርስዋ) አስቀድሞ ቢሞት፣ ግማሽ ገንዝብ ትይዝ።... እርስዋ ልጅ ካልወለደች፣ የአባትዋ ቤትሠብ ሀብቱን [[ጥሎሽ]]ንም ይይዙ። ሰው ሳዱላን በወሲብ ቢወስድ፣ ለጠባቂዋ ፶ [[ሺሊንግ]] (የ[[ወርቅ]] መሃለቅ)፣ በኋላም የጠባቂዋ ፈቃድ እንደ ሆነ ይታጫት። እርስዋ ለሌላው በገንዘብ የታጨች ብትሆን፣ ፳ ሺሊንግ ይካሥ። ብትመለስ፣ ፴፭ ሺሊንግ፣ ለንጉሥም ፲፭ ሺሊንግ።»
 
==ዋቢ ድረ ገጽ==
 
* [http://www.earlyenglishlaws.ac.uk/laws/texts/abt/view/#edition,1/translation,1 የአ<u>ሰ</u>ልበርህት ሕግጋት በሙሉ] (በጥንታዊ እንግሊዝኛ እና በዘመናዊ እንግሊዝኛ ትርጉም)