ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 49፦
* [[አፋርኛ]] ውክፔድያ - [[:aa:]] (ተዘግቷል ።)
 
የአፋርኛ ውክፔድያ የተዘጋበት ምክንያት የአፋርኛ ዕውቀት ያላቸው ሰዎች ጉድለት በ[[ኢንተርኔት]] ላይ ስላለ ነው። (ደግሞ [[ኢንተርኔት በኢትዮጵያ]] ይዩ።) ዳሩ ግን ጊዜያዊ የአፋርኛ ማዘጋጀት ቦታ በ[[:incubator:Wp/aa/Main Page]] ተደርጓል። ሌሎች የዓለም ልሳናት «ጊዜያዊ» ውክፔድያዎች ወዘተ. በዚህ ይዘረዘራሉ፦ [[:incubator:Incubator:Wikis]]። መዝገበ ዕውቀት ለመጽሐፍ የሚችሉ ለቋንቋውም ቅልጥፍና ያላቸው አዛጋጆች በኖሩበት ጊዜ፣ እነዚህ «ጊዜያዊ» መርሃግብሮች ደግሞ የገዛ ድረ-ገጾቻቸውገጾቻቸውን ሊያገኙ ይችላሉ። ከዚህ በቀር በማንኛውም ሌላ ቋንቋ «ጊዜያዊ» ውክፔድያ በጥያቄ መጀምር ቀላል ነው።
 
=== መሰረታዊ የዊክፔዲያ የገፅ ለገፅ ዝዉዉር ===