ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
tenkoln megelbet
No edit summary
መስመር፡ 32፦
 
== ዊክፔዲያን በተሻለ መጠቀም ==
=== ዊክፔዲያንውክፔዲያን በመጠቀም መረጃን በተሻለ ማግኘት ===
ዊክፔዲያንውክፔዲያን በቀን ከሚጎበኙ የድረ-ገጹ ተጠቃሚዎች መካከል ብዙዎቹ በድረ-ገጹ ላይ ሌሎች እንዲጎበኙ ያስቀመጡዋቸዉን (ያጋሩዋቸዉን) መረጃዎች ለማገኘት ሲሆን ሌሎች በርካቶች ደግሞ ያላቸዉን መረጃ/እዉቀት በዚሁ ድረ-ገጽ በመታገዝ ለሌሎች ተጠቃሚዎች ለማጋራት ነዉ። በዚሁ ተመሳሳይ ቅፅበት ደግሞ ሌሎች በርካታ መጣጥፎች ማሻሻያ ሲደረግባቸዉ፣ ሌሎች ስለ በርካታ ጉዳዮች የሚዳስሱ መጣጥፎች ደግሞ እንደ አድስ እየተጻፉ ዊክፔዲያንውክፔዲያን ይቀላቀላሉ። በመሆኑም እስካሁን ዊክፔዲያንውክፔዲያን ከተቀላለቀሉ መጣጥፎችም መካከል ከ3000 በላይ የሚሆኑ መጣጥፎች በዊክፔዲያ ማህበረሰብ “የምንጊዜም ምርጥ መጣጥፎች” በሚል የተመረጡ ሲሆን ከ13000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ “የተሻሉ«የተሻሉ መጣጥፎች”መጣጥፎች» በሚል የተመርጡየተመረጡ ናቸዉ። በተጨማሪም ዊክፔዲያውክፔዲያ ላይ የሚገኙ መረጃዎች በተለያዩ የመረጃ የደረጃ ክፍልፍሎሽ (ዝርዝርሮችዝርዝሮች) ስር እየተጠናቀሩ የሚቀርቡ ሲሆን ከነዚህም መካከል የተሻለ የመረጃ የክፍፍሎሽ ይዘት ያላቸዉ መጣጥፎች “የምንጊዜም ምርጥ ዝርዝር” በሚል ጠመርጠዋል። በሌላ በኩል ዊክፔዲያውክፔዲያ የተለያዩ አርዕስቶች/ጉዳዮችን በተመሳሳይ ቦታ ለማጋራት የሚያስችል አስራርን የሚከተል በመሆኑ ተመሳሳይ ሃሳቦችን በተመሳሳይ አርዕስቶች ዙሪያ በማደራጀትና የተለያየ ይዘት ያላቸዉን መረጃዎችን በተመሳሳይ መዳረሻ በማቅረብ ረገድ ዊክፔዲያውክፔዲያ “የምንግዜም ምርጥ መዳረሻ” በሚል የተመረጠ ድረ-ገጽ ነዉ።<ref>http://stats.wikimedia.org/wikimedia/squids/SquidReportPageViewsPerCountryOverview.htm Wikimedia </ref>
 
በተለያዩ መጣጠፎች ላይ የተደረጉ የመረጃ ማሻሻያዎችን በሁለት መንገድ መከታተል ይቻላል። በተለያዩ ገፆች በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ማሻሻያዎችን ለመመልከት በዋናዉ ገፅ የሚገኘዉና «በቅርብ ጊዜ የተለወጡ”የተለወጡ» የሚል ርዕስ ያለዉን ጽሁፍ በመጫን መመልከት ይቻላል። ማንኛዉንም ለዉጥ ለመመልከት ከተፈለገ ደግሞ በዋናዉ ገፅ የሚገኘዉን “ማንኛዉንም ለማየት” የሚል ርዕስ ያለዉን ጽሁፍ በመመጫን መመልከት ይቻላል።
 
በሌላ በኩል ዊክፔዲያውክፔዲያ ከእንግሊዘኛ ቋንቋ በተጨማሪ [[አማርኛ]]ን ጨምሮ በሌሎች ቋንቋዎችም አገልግሎት ከመስጠቱ ባሻገር፣ የተሻሻለና ቀላል የእንግሊዝኛ ቋንቋን ጨምሮ ሌሎች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸዉን ፕሮጀክቶች ማለትም፤ መዝገበ-ቃላት፣ ጥቅሶች፣ መጸሐፍት፣ መመሪያዎች፣ ሳይንሳዊ የመረጃ ምንጮችና የዜና አገልገሎትና ሌሎች መሰል አገልገሎቶችን ከሁለት መቶ በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ያቀርባል። እነዚህም የተለያዩ አግልግሎቶች፣ ከዊክፔዲያከውክፔዲያ ማህበረሰብ በተጨማሪ በተናጥል በሚገኙ ሌሎች ማህበረሰቦች ክትትል፣ ቁጥጥርና ማሻሻያዎች የሚደረጉባቸዉ ሲሆኑ አብዛሀኛዎቹ መጣጥፎችም በሌሎች የመረጃ መጋሪያ ድረ-ገጾች በቀላሉ የማይገኙ ናቸዉ።
 
====ውክፔድያ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች====
 
የሚከተሉት ዋና [[የኢትዮጵያ ቋንቋዎች]] የውክፔድያ ድረ-ገጽና መርሀገብር ለተናጋሪዎቻቸው አላቸው።
 
* [[አማርኛ]] ውክፔድያ - አሁኑ የሚያንብቡት
* [[ኦሮምኛ]] ውክፔድያ - [[:om:]]
* [[ትግርኛ]] ውክፔድያ - [[:ti:]]
* [[ሶማልኛ]] ውክፔድያ - [[:so:]]
* [[አፋርኛ]] ውክፔድያ - [[:aa:]] (ተዘግቷል ።)
 
የአፋርኛ ውክፔድያ የተዘጋበት ምክንያት የአፋርኛ ዕውቀት ያላቸው ሰዎች ጉድለት በ[[ኢንተርኔት]] ላይ ስላለ ነው። (ደግሞ [[ኢንተርኔት በኢትዮጵያ]] ይዩ።) ዳሩ ግን ጊዜያዊ የአፋርኛ ማዘጋጀት ቦታ በ[[:incubator:Wp/aa/Main Page]] ተደርጓል። ሌሎች የዓለም ልሳናት «ጊዜያዊ» ውክፔድያዎች ወዘተ. በዚህ ይዘረዘራሉ፦ [[:incubator:Incubator:Wikis]]። መዝገበ ዕውቀት ለመጽሐፍ የሚችሉ ለቋንቋውም ቅልጥፍና ያላቸው አዛጋጆች በኖሩበት ጊዜ፣ እነዚህ «ጊዜያዊ» መርሃግብሮች ደግሞ የገዛ ድረ-ገጾች ሊያገኙ ይችላሉ። ከዚህ በቀር በማንኛውም ሌላ ቋንቋ «ጊዜያዊ» ውክፔድያ በጥያቄ መጀምር ቀላል ነው።
 
=== መሰረታዊ የዊክፔዲያ የገፅ ለገፅ ዝዉዉር ===