ከ«ካሩም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

104 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
በ[[ኤብላ ጽላቶች]] መካከል አንዱ ሰነድ ከ[[ኤብላ]] (በ[[ሶርያ]]) እና ከ[[አሹር (ከተማ)|አሹር]] (ወይም ከአባርሳል?) መካከል የተዋወለ ውል ሲሆን በዚህ ውል አሹር በኤብላ ግዛት ውስጥ ''ካሩም'' ለማስተዳደር ፈቃድ አገኘ።
 
ከዚህ ጥቂት ዓመታት በኋላ የ[[አካድ]] ንጉሥ [[ታላቁ ሳርጎን]] ኤብላን አጠፋ። ከኋለኛ ዘመን በ[[ኬጥኛ]] በተጻፈ ታሪክ ዘንድ፣ የ[[ቡሩሻንዳ]] ንጉሥ ኑርዳጋል በ''ካሩሞች'' የነበሩትን አካዳዊና አሦራዊ ነጋዴዎች መደብ ስለ በደለ፣ ሳርጎን ደግሞ አናቶሊያን ወረረ። ይህይህም ጽላትድርሰት በሳርጎንበ[[አማርና ዘመንደብዳቤዎች]] ስላልተጻፈመካከል በ[[አካድኛ]] ተገኘ፤ ቅጂዎቹ ግን በሳርጎን ዘመን ስላልተጻፉ እንደ ታማኝ ታሪክ አይቆጠርም።አይቆጠሩም።
 
በሐቲ እነዚህ የአሦራውያን ነጋዴ ሠፈሮች ከሐቲ ከተሞች አጠገብ ይመሠረት ነበር፤ ቀረጥም ለከተማው ገዢ ያስረክቡ ነበር።<ref>Seton Lloyd : ''Ancient Turkey'' ( Translation: Ender Verinlioğlu) Tubitak, Ankara, 1998 p 18-19</ref> አነስተኛ «መባርቱም» የተባሉት ጣቢያዎች ደግሞ ነበሯቸው። በጠቅላላ የ''ካሩም''ና የ''መባርቱም'' ቁጥር ምናልባት ፳ ያሕል ነበር። ከነዚህም ውስጥ [[ካነሽ]]፣ [[አንኩቫ]]፣ [[ሐቱሳሽ]] በዋናነት ይጠቀሳሉ። [[የኬጥያውያን መንግሥት]] ከተነሣ ቀጥሎ ግን ''ካሩሞቹ'' ከአናቶሊያ ጠፉ።
20,425

edits