ከ«ግዝፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

80 bytes added ፣ ከ6 ዓመታት በፊት
no edit summary
'''ግዝፈት''' ማለት በአንድ ነገር ውስጥ ያለ የቁስ ብዛት ማለት ነው። የአንድ ነገር ያለው ግዝፈት የትም ቦት እኩል ነው። ግዝፈት በ [[SI]] ስርዓት መለኪያው [[kilogram]] (ኪሎግራም) በምህጻረ ቃል kg (ኪ.ግ.) ነው። ግዝፈት ከ[[ክብደት]] ይለያል። የአንድ ነገር ክብደት ከግዝፈቱ ቢመነጭም ክብደቱ በተለያየ ቦታ የተለያየ ሆኖ እናገኘዋለን። ለምሳሌ መሬት ላይ ያለ ነገር ጨረቃ ላይ ሲወጣ 1/6ኛ ይመዝናል። ግዝፈቱ አንድ አይነት ቢሆንም ክብደቱ ግን ይቀየራል።
 
ግዝፍትንግዝፍት ያለ ነገር እንዴት [[ንቁነት]] ሊኖረው እንደሚችል ይበልጥ መረዳት የሚቻለው በኃልናበኃይልና በጊዜ ውስጥ ነው፡፡ እንደምስጢረ ሰማያት መጽሀፍ አገላለጽ ከሆነ ግዝፍት፣ ጊዜና ኃይል አሁን የምናውቀውን ዓለም ማለትም ቁሳዊውንም ሆነ መንፈሳዊውን ዓለም እንድንረዳው ያደረገን ነው ይላል፡፡ እንደ ምስጢረ ሰማያት መጽሀፍ አገላለጽ በጥቅሉ ግዝፍት ማለት ህያውነት ማለት ነው፡፡ በዚህኛውም ዓለም ይሁን መንፋሳዊ በምንለው ዓለም ውስጥ ህያው ሆኖ የሚገኝ የራሱ ባህሪት ያለውና ህያው ሆኖ ወይም እራሱን ችሎ መታወቅ የሚችል እንደ ማለት ነው፡፡
{{መዋቅር}}
 
20,425

edits