ከ«የአፍሪካ ፈንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 34፦
 
[[ስዕል:Trypanosoma sp. PHIL 613 lores.jpg|thumb|right|ፈንግል በደም ላይ]]
'''የአፍሪካ ፈንግል''' ወይም '''እንቅልፍ የለሽ'''<ref name=WHO2013/> የእንስሳትና የሌሎች እንስሳት [[ጥገኛ]] [[በሽታ]] ነው። መንስኤው በ''[[የፈንግል ብሩሲ]]'' ዝርያ ጥገኛ ህዋስ አማካኝነት ነው።<ref>{{MedlinePlusEncyclopedia|en}} [http://www.nlm.nih.gov/medlineplus/ency/article/001362|.htm Medline Plus Encyclopedia - Sleeping sickness}}]</ref> ሰዎችን የሚያጠቁ ሁለት አይነት ናቸው፣ ''[[ፈንግል ብሩሲ ጋምቢነስ]]'' (ቲ.ቢ.ጂ) እና ''[[ፈንግል ብሩሲ ሮዲሲንስ]]'' (ቲ.ቢ.አር.).<ref name=WHO2013/> ቲ.ቢ.ጂ በሽታው ከተገኘባቸው ለ98% በላይ መንስኤ ሆኖ ተገኝቶአል።<ref name=WHO2013>{{en}} {{cite journal|author=WHO Media centre|title=Fact sheet N°259: Trypanosomiasis, Human African (sleeping sickness)|year=June 2013|url=http://www.who.int/mediacentre/factsheets/fs259/en/}}</ref> ሁሉም ሚተላለፉት በተመረዘ [[የቆላ ዝንብ]] አማካኝነት ነው። በአብዛኛው በገጠር ቦታዎች የተለመዱ ናቸው።<ref name=WHO2013/>
 
በመጀመሪያ፣ በበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ ማሳከክ፣ እና የመገጣጠሚያ ህመም ስሜት ናቸው።<ref name=WHO2013/> ይህም የሚጀመረው በተነከሱ ከአንድ እስከ ሶስት ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ ነው። <ref name=Lancet2013/> ከሳምንታትና ከወራት በኋላ የሁለተኛ ደረጃው ማቃዠት፣ መደንዘዝ፣ መዘባራቅና የእንቅልፍ ችግር በማስከተል ይጀምራል።<ref name=WHO2013/><ref name=Lancet2013/> ምርመራው በ[[ደም ጠብታ]] ወይም በፍርንትት ፈሳሽ ውስጥ ጥገኛ ተህዋስያኑን በመፈለግ ይጀምራል። <ref name=Lancet2013/> [[የሸፊትነክ ቀዳዳ]] የበሽታውን የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ልዩነቱን ለመንገር ይፈለጋል።<ref name=Lancet2013/>