ከ«የአፍሪካ ፈንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 33፦
-->
 
[[ስዕል:Trypanosoma sp. PHIL 613 lores|thumb|right|ፈንግል በደም ላይ]]
'''የአፍሪካ ፈንግል''' ወይም '''እንቅልፍ የለሽ'''<ref name=WHO2013/> የእንስሳትና የሌሎች እንስሳት [[ጥገኛ]] [[በሽታ]] ነው። መንስኤው በ''[[የፈንግል ብሩሲ ]]'' ዝርያ ጥገኛ ህዋስ አማካኝነት ነው''.ነው።<ref>{{MedlinePlusEncyclopedia|001362|Sleeping sickness}}</ref> ሰዎችን የሚያጠቁ ሁለት አይነት ናቸው፣ ''[[ፈንግል ብሩሲ ጋምቢነስ]]'' (ቲ.ቢ.ጂ) እና ''[[ፈንግል ብሩሲ ሮዲሲንስ]]'' (ቲ.ቢ.አር.).<ref name=WHO2013/> ቲ.ቢ.ጂ በሽታው ከተገኘባቸው ለ 98ለ98% በላይ መንስኤ ሆኖ ተገኝቶአል።<ref name=WHO2013>{{en}} {{cite journal|author=WHO Media centre|title=Fact sheet N°259: Trypanosomiasis, Human African (sleeping sickness)|year=June 2013|url=http://www.who.int/mediacentre/factsheets/fs259/en/}}</ref> ሁሉም ሚተላለፉት በተመረዘ [[የቆላ ዝንብ]] አማካኝነት ነው። በአብዛኛው በገጠር ቦታዎች የተለመዱ ናቸው።<ref name=WHO2013/>
 
በመጀመሪያ፣ በበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ፣ትኩሳት፣ራስትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ ማሳከክ፣ እና የመገጣጠሚያ ህመም ስሜት ናቸው። <ref name=WHO2013/> ይህም የሚጀመረው በተነከሱ ከአንድ እስከ ሶስት ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ ነው። <ref name=Lancet2013/> ከሳምንታትና ከወራት በኋላ የሁለተኛ ደረጃው ማቃዠት፣መደንዘዝ፣መዘባራቅናማቃዠት፣ መደንዘዝ፣ መዘባራቅና የእንቅልፍ ችግር በማስከተል ይጀምራል።<ref name=WHO2013/><ref name=Lancet2013/> ምርመራው በ [[ደም ጠብታ ]] ወይም በፍርንትት ፈሳሽ ውስጥ ጥገኛ ተህዋስያኑን በመፈለግ ይጀምራል። <ref name=Lancet2013/> [[የሸፊትነክ ቀዳዳ]] የበሽታውን የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ልዩነቱን ለመንገር ይፈለጋል።<ref name=Lancet2013/>
 
አሰቃቂውን በሽታ ለመከላከል ለአደጋው ተጋላጭ የሆኑትን ሰዎች የቲ.ቢ.ጂ የደም ምርመራ ማካሄድን ያካትታል።<ማጣ ስም=የአለም ጤና ድርጅት2013/> በሽታው ገና እንደጀመረ ማለትም በስርአተ ነርብ ላይ ምልክቶች ከመታየታቸው በፊት ከታወቀ በሽታውን ማዳን ቀላል ነው።<ref name=WHO2013/> የመጀመሪያ ደረጃውን ለማከም [[ፔንታማይዲን]] ወይም [[ሱራሚን]] መድሀኒቶችን መጠቀም ነው።<ref name=WHO2013/> የሁለተኛ ደረጃውን ለማከም [[ኢፍሎርንቲን]] ወይም [[ኒፉርቲሞክእ]]ና ኢፍሎርንቲን ቅልቅል ለቲ.ቢ.ጂ ይይዛል። <ref name=Lancet2013>{{en}} {{cite journal|last=Kennedy|first=PG|title=Clinical features, diagnosis, and treatment of human African trypanosomiasis (sleeping sickness).|journal=Lancet neurology|date=2013 Feb|volume=12|issue=2|pages=186-94|pmid=23260189}}</ref> ምንም እንኳን [[ሜላርስፕሮል]] ለሁሉም ቢሰራም ፣ ከፍተኛ የጎንዮሽ ጉዳት ስላለው በተለይ ለ ቲ.ቢ.አር ያገለግላል።<ref name=WHO2013/>
 
በሽታው ከሰሀራ በታች ባሉ በተወሰኑ የአፍሪካ አገራት ይከሰታል፣ በ36 ሀገራት ውስጥ የሚገኙ 70 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በአደጋ ላይ ናቸው።<ref name=Sim2012>{{en}} {{cite journal|author=Simarro PP, Cecchi G, Franco JR, Paone M, Diarra A, Ruiz-Postigo JA, Fèvre EM, Mattioli RC, Jannin JG |title=Estimating and Mapping the Population at Risk of Sleeping Sickness |journal=PLoS Negl Trop Dis |volume=6|issue=10|pages=e1859|year=2012|doi=10.1371/journal.pntd.0001859}}</ref> በ2010 ለ9000 ሞት መንስኤ ሲሆን ይህም ቁጥር ከ1990 ማለትም 34,000 ከነበረው የቀነሰ ነው።<ref name=Loz2012>{{en}} {{cite journal|last=Lozano|first=R|title=Global and regional mortality from 235 causes of death for 20 age groups in 1990 and 2010: a systematic analysis for the Global Burden of Disease Study 2010.|journal=Lancet|date=Dec 15, 2012|volume=380|issue=9859|pages=2095–128|pmid=23245604|doi=10.1016/S0140-6736(12)61728-0}}</ref> በ2012 ውስጥ አዲስ ከተያዙት 7000 ህመምተኞች ጨምሮ በአሁኑ ወቅት በግምት 30,000 ሰዎች በበሽታው ተይዘዋል፣ በ2012 ውስጥ አዲስ ከተያዙት 7000 ጨምሮ።ተይዘዋል።<ref name=WHO2013/> ከነዚህ ህሙማን ውስጥ ከ80% የሚበልጠው [[በዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ]] ውስጥ ነው.ነው።<ref name=WHO2013/> በቅርብ ታሪክ ውስጥ ሶስት ዋና ዋና ወረርሽኞች ተነስተዋል፤ አንዱ ከ 1896ከ1896 እስከ 1906 እ.ኤ.አ. በዋናነት [[ዩጋንዳ]] ውስጥና [[ኮንጎ ቤዝን]] ና ሁለቱ ደግሞ በበርካታ አፍሪካ ሀገሮችሀገራት ውስጥ የተከሰቱ ሲሆን ይኸውም በ1920ና 1970 እ.ኤ.አ. የተከሰቱት ናቸው።<ref name=WHO2013/> ሌሎችላሞች እንስሳት፣እና ላሞችሌሎች እንስሳት በሽታውን ሊሸከሙ ይችላሉ፣ እናም በበሽታው ሊያዙ ይችላሉ።<ref name=WHO2013/>
 
==ማጣቀሻዎች==