ከ«የአፍሪካ ፈንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
<!--{{የበሽታ መረጃ
|  ስም           = የአፍሪካ ፈንግል በሽታ
  |  መግለጫ         = የፈንግል ቅርጾች በ  [[ደም ናሙና|lደም ጠብታ]]
  |  ምስል           = ገንዲ ኤስፒ. ፒኤችአይኤል 613 ሎርስ.ጄፒጂ
  |  አይሲዲ10           =  {{አይ ሲዲ10|ቢ|56||b|50}}
  |  አይሲዲ9           =  {{አይ ሲዲ9|086.5}}
  |  አይሲዲO           =
  |  ኦኤምአይኤም           =
  |  በሽታ ዲቢ     = 29277
  |  በሽታ ዲቢ_ኤምኤልቲ=  {{በሽታ ዲቢ2|13400}}
  |  ሜድላይንፕላስ     = 001362
  |  ኢ ህክምና ትምህርት   = ኤምኢዲ
  |  ኢ ህክምና አርዕስት = 2140
  |  የወንፊት መለያ         = ዲ014353
}}
-->
<!--
{{Infobox disease
|  Name           = የአፍሪካ ፈንግል በሽታ
  |  Caption         = የፈንግል ቅርጾች በ  [[ደም ናሙና|lደም ጠብታ]]
  |  Image           = Trypanosoma sp. PHIL 613 lores.jpg
  |  ICD10           =  {{ICD10|B|56||b|50}}
  |  ICD9           =  {{ICD9|086.5}}
  |  ICDO           =
  |  OMIM           =
  |  DiseasesDB     = 29277
  |  DiseasesDB_mult=  {{DiseasesDB2|13400}}
  |  MedlinePlus     = 001362
  |  eMedicineSubj   = med
  |  eMedicineTopic = 2140
  |  MeshID         = D014353
}}
-->
 
'''የአፍሪካ ፈንግል'''  ወይም  '''እንቅልፍ የለሽ'''<ref name=WHO2013/> የእንስሳትና የሌሎች እንስሳት   [[ጥገኛ]]  [[በሽታ]]  ነው፡፡ ነው። መንስኤው በ''[[የፈንግል ብሩሲ ]] ዝርያ ጥገኛ ህዋስ አማካኝነት ነው''.<ref>{{MedlinePlusEncyclopedia|001362|Sleeping sickness}}</ref> ሰዎችን የሚያጠቁ ሁለት አይነት ናቸው፣  ''[[ፈንግል ብሩሲ ጋምቢነስ]]'' (ቲ.ቢ.ጂ) እና  ''[[ፈንግል ብሩሲ ሮዲሲንስ]]'' (ቲ.ቢ.አር.).<ref name=WHO2013/>  ቲ.ቢ.ጂ በሽታው ከተገኘባቸው ለ 98% በላይ መንስኤ ሆኖ ተገኝቶአል፡፡ተገኝቶአል።<ref name=WHO2013>{{cite journal|author=WHO Media centre|title=Fact sheet N°259: Trypanosomiasis, Human African (sleeping sickness)|year=June 2013|url=http://www.who.int/mediacentre/factsheets/fs259/en/}}</ref>  ሁሉም ሚተላለፉት በተመረዘ   [[የቆላ ዝንብ]]  አማካኝነት ነው፡፡ነው። በአብዛኛው በገጠር ቦታዎች የተለመዱ ናቸው፡፡ናቸው።<ref name=WHO2013/> 
 
በመጀመሪያ፣ በበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ፣ትኩሳት፣ራስ ምታት፣ ማሳከክ፣ እና የመገጣጠሚያ ህመም ስሜት ናቸው፡፡ናቸው። <ref name=WHO2013/>  ይህም የሚጀመረው በተነከሱ ከአንድ እስከ ሶስት ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ነው። <ref name=Lancet2013/>  ከሳምንታትና ከወራት በኋላ የሁለተኛ ደረጃው ማቃዠት፣መደንዘዝ፣መዘባራቅና የእንቅልፍ ችግር በማስከተል ይጀምራል፡፡ይጀምራል።<ref name=WHO2013/><ref name=Lancet2013/>  ምርመራው በ  [[ደም ጠብታ ]] ወይም በፍርንትት ፈሳሽ ውስጥ ጥገኛ ተህዋስያኑን በመፈለግ ይጀምራል፡፡ይጀምራል።  <ref name=Lancet2013/> [[የሸፊትነክ ቀዳዳ]]  የበሽታውን የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ልዩነቱን ለመንገር ይፈለጋል፡፡ይፈለጋል።<ref name=Lancet2013/>
 
አሰቃቂውን በሽታ ለመከላከል ለአደጋው ተጋላጭ የሆኑትን ሰዎች የቲ.ቢ.ጂ የደም ምርመራ ማካሄድን ያካትታል፡፡ያካትታል።<ማጣ ስም=የአለም ጤና ድርጅት2013/>  በሽታው ገና እንደጀመረ ማለትም በስርአተ ነርብ ላይ ምልክቶች ከመታየታቸው በፊት ከታወቀ በሽታውን ማዳን ቀላል ነው፡፡ነው።<ref name=WHO2013/>  የመጀመሪያ ደረጃውን ለማከም [[ፔንታማይዲን]]  ወይም  [[ሱራሚን]] መድሀኒቶችን መጠቀም ነው፡፡ነው።<ref name=WHO2013/> የሁለተኛ ደረጃውን ለማከም   [[ኢፍሎርንቲን]]  ወይም   [[ኒፉርቲሞክእ]]ና   ኢፍሎርንቲን ቅልቅል ለቲ.ቢ.ጂ ይይዛል፡፡ይይዛል። <ref name=Lancet2013>{{cite journal|last=Kennedy|first=PG|title=Clinical features, diagnosis, and treatment of human African trypanosomiasis (sleeping sickness).|journal=Lancet neurology|date=2013 Feb|volume=12|issue=2|pages=186-94|pmid=23260189}}</ref>  ምንም እንኳን   [[ሜላርስፕሮል]]  ለሁሉም ቢሰራም ፣ ከፍተኛ የጎንዮሽ ጉዳት ስላለው በተለይ ለ ቲ.ቢ.አር ያገለግላል፡፡ያገለግላል።<ref name=WHO2013/>
 
በሽታው ከሰሀራ በታች ባሉ በተወሰኑ የአፍሪካ አገራት ይከሰታል፣ በ36 ሀገራት ውስጥ 70 ሚሊዮን የሚጠጉ በአደጋ ላይ ናቸው፡፡ናቸው።<ref name=Sim2012>{{cite journal|author=Simarro PP, Cecchi G, Franco JR, Paone M, Diarra A, Ruiz-Postigo JA, Fèvre EM, Mattioli RC, Jannin JG  |title=Estimating and Mapping the Population at Risk of Sleeping Sickness  |journal=PLoS Negl Trop Dis  |volume=6|issue=10|pages=e1859|year=2012|doi=10.1371/journal.pntd.0001859}}</ref>  በ2010 ለ9000 ሞት መንስኤ ሲሆን ይህም ቁጥር ከ1990 ማለትም 34,000 ከነበረው የቀነሰ ነው፡፡ነው።<ref name=Loz2012>{{cite journal|last=Lozano|first=R|title=Global and regional mortality from 235 causes of death for 20 age groups in 1990 and 2010: a systematic analysis for the Global Burden of Disease Study 2010.|journal=Lancet|date=Dec 15, 2012|volume=380|issue=9859|pages=2095–128|pmid=23245604|doi=10.1016/S0140-6736(12)61728-0}}</ref>  በአሁኑ ወቅት በግምት 30,000 ሰዎች በበሽታው ተይዘዋል፣ በ2012 ውስጥ አዲስ ከተያዙት 7000 ጨምሮ፡፡ጨምሮ።<ref name=WHO2013/>  ከነዚህ ህሙማን ውስጥ ከ80% የሚበልጠው  [[በዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ]] ውስጥ ነው.<ref name=WHO2013/>  በቅርብ ታሪክ ውስጥ ሶስት ዋና ዋና ወረርሽኞች ተነስተዋል፤ አንዱ ከ 1896 እስከ 1906 በዋናነት  [[ዩጋንዳ]] ውስጥና     [[ኮንጎ ቤዝን]]  ና ሁለቱ ደግሞ በበርካታ አፍሪካ ሀገሮች ውስጥ የተከሰቱ ሲሆን ይኸውም በ1920ና 1970 የተከሰቱት ናቸው፡፡ናቸው።<ref name=WHO2013/>  ሌሎች እንስሳት፣ ላሞች በሽታውን ሊሸከሙ ይችላሉ፣ እናም በበሽታው ሊያዙ ይችላሉ፡፡ይችላሉ።<ref name=WHO2013/>
 
==ማጣቀሻዎች==