ከ«አይሳክ ኒውተን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:IsaacNewton-1689.jpg|thumb|300px]]
'''ሰር አይሳክ ኒውተን''' ከ[[ጃንዩዌሪ]] 4 ቀን [[1663 እ.ኤ.አ.]] እስከ [[ማርች]] 31 ቀን [[1727 እ.ኤ.አ.]] የኖረ [[እንግሊዛዊ]] የ[[ፊዚክስ]]፤ የ[[ሒሳብ]]፤ የ[[ስነ ክዋክብት]]፤ የ[[ስነ መለኮት]]፤ የ[[ተፈጥሮአዊ ፍልስፍና]] እና ጥንት የነበረው የ[[አልኬሚ]] ምሁር ነበረ። ምናልባትም ኒውተን በጣም ከሚታወቅባቸው ነገሮች ውስጥ ሶስቱ የኒውተን [[ሥነ-እንቅስቃሴ]] ህጎች ፤ [[የኒውተን የግስበት ቀመር]]፤ [[ካልኩለስ]] ለተባለውን የሒሳብ ክፍል መጀመር (ይህን ክብር ከጀርመናዊው ምሁር ከ[[ጎትፍሪድ ሌብኒትዝ]] ጋር ይጋሩታል)፤ ስለ [[ብርሃን]]ና ስለሚይዛቸው [[ቀለም|ቀለማት]] ያገኘው ግኝት ይጠቀሳሉ። በተጨማሪም ኒውተን የእንቅስቃሴ ህጎችን በመጠቀም የፕላኒቶች (ፈለገ ሰማያት) እንቅስቃሴ በነዚሁ ህጎች እንደሚመሩ በማሳየት እና የሌላ ምሁር የጃናንስ [[ኬፕለር]] የፕላኒቶች እንቅስቃሴ ህግ ጋር እንደሚጣጣም በማሳየት ፤ በፊት ይታመንበት የነበረውን መሬት የሁሉም ነገሮች ማዕከል ናት የሚባለውን ሐሳብ ትክክል እንዳልሆነ በሳይንሳዊ መንገድ አሳይቷል።
 
== የሂወትየህይወት ታሪክ ==
{{Commons|Isaac Newton}}
 
[[ስዕል:IsaacNewton-1689.jpg|thumb|300px]]
== የሂወት ታሪክ ==
 
ሰር አይሳክ ኒውተን በ፬ኛ ቀን ፩፮፬፪ አመተ ምህረት ተወለደ። አባቱ ከመወለዱ በፊት በመሞቱ እናቱ ከሌላ ባል ጋር ኮበለለች። ስለዚህ ከአያቱ ጋር መደግ ጀመረ። ከ ፩፪ እስከ ፩፬ አመት ድረስ ኒውተን በግራንተም ግራመር ት/ቤት ውስጥ ተማረ። ኒውተን ገበሬ መሆን ባለመፈለጉ ወደ ተሪኒቲ ኮሌጅ ካምበሪጅ ገባ። ዲግሪውን በ፩፮፭፱ ጨረሰ። ነገር ግን በ፩፮፮፮ በነበረው ወረርሽ ምክንያት ከኮሌጁ መሰደድ ነበረበት። በቀጣዩ አመት ተመለሰ።
በቀጣዮቹ አመታት ስለ ሥነ-እንቅስቃሴ ህጎች፣ ካልኩለስ እናም ስለ ነጭ ብርሃን እና ስለሚይዛቸው [[ቀለም|ቀለማት]] ያገኘው ግኝት ይጠቀሳሉ። በማርች ፫፩ ቀን ፩፯፪፯ ከዚህ አመት በሞት ተለየ።
 
{{Commons|Isaac Newton}}