ከ«የኤሽኑና ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 32፦
:§17/18) የሰው ልጅ የሙሽሪት ማጫ ብር ለአማቱ ካመጣ፦
:::(ሀ) ከዚያ ከሁለቱ አንዱ ካረፈ፣ አማቱ ማጫዋን ይመልስ፤
:::(ለ) ሙሽሪት ወደ ቤተሠቡ ከገባች፣ ከዚያም (ልጅ ሳይወለድ) ከሁለቱ አንዱ ካረፈ፣ ያመጣው [[ጥሎሽ]] አይወጣም፤ ትርፉን ብቻ ይወስዳል።
::§18 ሀ) ጥሎሹም ለ፩ ''ሰቀል'' ብር የ36 ቅንጣት (1.8 ግራም) [[ወለድ አገድ]] አለው፤ ለ፩ ''ጉር'' ገብስ የ40 ሊተር ወለድ አገድ አለ።.
:§19) የሚከፍለው ሰው በ[[አውድማ]] ይቀበል።