ከ«የኤሽኑና ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የኤሽኑና ሕግጋት''' በሁለት ጽላቶች በ1937 እና 1939 ዓ.ም. በኢራቅ ተገኙ። ምናልባት 1775 ዓክልበ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 17፦
:: 2 ምና (1.08 ኪሎግራም) የተሠራ መዳብ
:§2) 1 ሊተር የሰሊጥ ዘይት ለ30 ሊተር ገብስ መደበኛ ነው፤ 1 ሊተር ጮማ ለ25 ሊተር ገብስ፤ 1 ሊተር «የወንዝ ዘይት» ለ8 ሊተር ገብስ
:§3) የ[[ጋሪ]] ኪራይ ከነነጂው፣ ከነበሬው፦ 100 ሊተር ገብስ፣ ወይም 1/3 ሰቀል፣ሰቀል ብር፣ ለአንድ ቀን ይሆናል።
:§4) መርከብ መጓጓዣ ኪራይ ለ1 ''ጉር'' ይዘት 2 ሊተር ገብስ ነው፤ <...> ሊተር የመርከበኛው ኪራይ ለአንድ ቀን ነው።
:§5) መርከበኛ ቸልተኛ ሆኖ መርከቡ ከሰመጠበት፣ የይዘቱን ዋጋ በሙሉ ይከፍላል።