ከ«ኹታዊሬ ወጋፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የንጉሥ መረጃ | ስም =ኹታዊሬ ወጋፍ | ርዕስ = የግብጽ ፈርዖን | ስዕል=Wegaf Rubensohn.png...»
 
No edit summary
መስመር፡ 11፦
| ባለቤት =
}}
'''ኹታዊሬ ወጋፍ''' (ወይም '''ኡጋፍ''') ላይኛ [[ግብጽ]] በ[[2ኛው ጨለማ ዘመን]] ([[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ከ1774 እስከ 1772 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ። ምናልባት የ[[ሰጀፋካሬ]] ተከታይ ነበረ።
 
በ''[[ቶሪኖ ቀኖና]]'' ነገሥታት ዝርዝር ላይ «ኹታዊሬ» በ፲፫ኛው ሥርወ መንግሥት መጀመርያው ይገኛል። በመምኅር [[ኪም ራይሆልት]] አስተሳሰብ፣ ይህ ለ«ኹታዊ» ([[ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ]]) በዝርዝሩ ላይ ተሳተ፤ ኹታዊሬም በሶበክሆተፕ ፈንታ በ፲፱ኛው ሥፍራ ከ[[ኡሰርካሬ ኸንጀር]] አስቀድሞ እንደ ገዛ ይመስለዋል። ከሥነ ቅርስ ረገድ ደግሞ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው።