ከ«ጥንታዊ ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 23፦
ቀድሞው ዘመን አልፎ መቃብሮች በሥነ ቅርስ እንደገና በግብጽ ሲታዩ፣ የሕዝብ ቁጥር ከበፊቱ እጅግ እንደ ተቀነሠ ግልጽ ነው።
 
ከቀድሞው ዘመን በኋላ በእርግጥኛነት የነገሡት መጀመርያ ፈርዖኖች ፱ኛውን መንግሥት በ[[ሄራክሌውፖሊስ]] የመሠረቱት በስማቸውም «ቀቲ» የተባሉት ናቸው። ከነዚህ [[ዋህካሬ ቀቲ]] ምናልባት መጀመርያው ፈርዖን ይሆናል። በሥነ ቅርስ ረገድ ግን ስለነዚህ ሥርወ መንግሥታት ልክ ቅድም-ተከተል ብዙ መረጃ የለንም።
 
በማኔጦን ዝርዝር ከ[[ቀቲ (አቅቶይ)|«አቅቶይስ»]] በቀር ለነዚህ ፱ኛ፣ ፲ኛ፣ ፲፩ኛ ሥርወ መንግሥታት እና እስከ [[1 አመነምሃት|«አመነመስ»]] ድረስ (፲፪ኛ ሥ.መ.) ምንም የፈርዖን ስያሜ አይሰጠንም። ከሌሎች የድሮ ምንጮች (በተለይ በ[[ሚካኤል ሶርያዊው]]ና [[ባር ሄብራዩስ]] እንደ ታተመ) ለነዚህ «ጨለማ ዘመን» ፈርዖኖች መረጃ የነበረው ልማድ ይገኛል።
 
በዚህ መረጃ ዘንድ ለዚሁ ዘመን ከማኔጦን የቀሩት ስያሜዎች (በልዩ ልዩ ቅጂዎች) እንዲህ ናቸው፦
:# «ፓኖፊስ»፣ 68 ዓመት
:# «ኤውፒፓፍዮስ / ኤውፕሮፕሪስ / አፒፋኖስ»፣ 46 / 48 ዓመት
:# «ሳኖስ ኢትዮጶስ / አጣኖጵዮስ»፣ 60 ዓመት
:# «ፈርዖን / ፐርዖን ባርሳኖስ»፣ 35 ዓመት
:# «ካሪሞን»፣ 4 ዓመት
:# «አፊንቶስ / አፋንቶስ / አፒንቶስ»፣ 32 ዓመት
:# «አርሳኮስ / ኦርኮስ / አውሮንኮስ»፣ 33 ዓመት
:# «ሳሞኖስ / ሳሞስ / ሲሞኖስ»፣ 20 ዓመት
:# «አርሚዮስ / ሂርኮስ / አርሚኖስ»፤ 27 / 25 ዓመት
:# «ፋርናዶስ / ፓራንዶስ ጤባዊው»፤ 43 ዓመት
:# «ፋኖስ / ፓኖስ»፤ 40 ዓመት
:# «ሂስቆስ / ኢሶኮስ»፣ 21 ዓመት
 
<references/>