ከ«ጀድኸፐረው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

355 bytes added ፣ ከ6 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የንጉሥ መረጃ | ስም =ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው | ርዕስ = የግብጽ ፈርዖን | ስዕል=OsirisBe...»)
 
 
{{የንጉሥ መረጃ
| ስም =ሰኸምሬኹታዊ ኻውባውጀድኸፐረው
| ርዕስ = [[ጥንታዊ ግብፅ|የግብጽ]] [[ፈርዖን]]
| ስዕል=OsirisBed.jpg
'''ጀድኸፐረው''' ላይኛ [[ግብጽ]] በ[[2ኛው ጨለማ ዘመን]] ([[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ለአጭር ጊዜ በ1781 ዓክልበ. ግድም የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ። የ[[ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው]] ተከታይ ነበረ።
 
ስሙ በ''[[ቶሪኖ ቀኖና]]'' ነገሥታት ዝርዝር ላይ የለም። ሆኖም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። ስሙ ከቶሪኖ ዝርዝር ጠፍቶ የኻውባው ተከታይና ወንድም እንደ ነበር ይታስባል፤ በ«ኦሲሪስ አልጋ» በተባለው ቅርስ ላይ ሌላ ስሙ (የአባት ስም) «ሆር» ([[ሆር አዊብሬ]]) እንደ ነበር ይመስላል። በተጨማሪ የጀድኸፐረው ስም በ፲፩ ማኅቴሞች ላይ በ[[አባይ ፪ኛው ሙላት]] አካባቢ (በ[[ኩሽ መንግሥት]] ጠረፍ) ሲገኝ ማኅተሞቹ ከቀዳሚው ከኻውባውና ከታችኛው ግብጽ ፈርዖን ከ[[ሸሺ ማዓይብሬ]] ማኅተሞች አጠገብ ተገኙ።
 
የጀድኸፐረው ተከታይ [[ሰጀፋካሬ]] (ካይ-አመነምሃት) ምናልባት ልጁ ነበር።
{{S-start}}
20,425

edits