ከ«ኤሽኑና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 21፦
'''ኤሽኑና''' የ[[ሱመር]] ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው '''ተል አስማር''' ተብሎ በዘመናዊው አገር [[ኢራቅ]] ውስጥ በ[[ዲያላ ወንዝ]] ሸለቆ ይገኛል። ኤሽኑና ከስሜኑ ተራሮች ወደ መስጴጦምያ በደረሰው መንገድ ላይ ስለተቀመጠ የብርቅ ሸቀጦች ([[ፈረስ]]፣ [[ሰንፔር]]፣ ዕንቁዎች ወዘተ.) [[ንግድ]] ማዕከል ሆነና በለጸገ።
የ[[አካድ]] መንግሥት እየደከመ (በ[[ሹዱሩል]] ዘመን 2001-1986 ዓክልበ. ግ.) ኤሽኑና በአካድ ቅሬታ ግዛት ውስጥ እንደ ቀረ
''[[የኤሽኑና ሕግጋት]]'' ደግሞ ለሥነ ቅርስ ታውቀዋል፤ የትኛው ንጉሥ እንዳወጣቸው ግን እርግጥኛ አይደለም።
|