ከ«ኤሽኑና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የቀድሞ ቦታ መረጃ |ስም = ኤሽኑና |ኗሪ ስም = (''ተል አስማር'') |ስዕል = Mesopotamia male worshiper 275...»
 
No edit summary
መስመር፡ 19፦
}}
 
'''ኤሽኑና''' የ[[ሱመር]] ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው '''ተል አስማር''' ተብሎ በዘመናዊው አገር [[ኢራቅ]] ውስጥ በ[[ዲያላ ወንዝ]] ሸለቆ ይገኛል። ኤሽኑና ከስሜኑ ተራሮች ወደ መስጴጦምያ በደረሰው መንገድ ላይ ስለተቀመጠ የብርቅ ሸቀጦች ([[ፈረስ]]፣ [[ሰንፔር]]፣ ዕንቁዎች ወዘተ.) [[ንግድ]] ማዕከል ሆነና በለጸገ።
 
'''ኤሽኑና''' የ[[ሱመር]] ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው '''ተል አስማር''' ተብሎ በዘመናዊው አገር [[ኢራቅ]] ውስጥ በ[[ዲያላ ወንዝ]] ሸለቆ ይገኛል።
 
የ[[አካድ]] መንግሥት እየደከመ (በ[[ሹዱሩል]] ዘመን 2001-1986 ዓክልበ. ግ.) ኤሽኑና በአካድ ቅሬታ ግዛት ውስጥ እንደ ቀረ ይታእቃል። ከዚያ የ[[ኤላም]] ንጉሥ [[ኩቲክ-ኢንሹሺናክ]] ያዘው። ከዚህ በኋላ ለ[[ዑር]] መንግሥት ተገዥ ሆነ፤ ከዚያ በተራው ለ[[ኢሲን]]ና ለ[[ላርሳ]] ተገዛ። አንዳንድ የኤሽኑና ገዢ ግን እንደ ነጻ ንጉሥ ይገዛ ነበር። [[2 ኢፒቅ-አዳድ]] 1771-1729 ዓክልበ. በተለይ ለኤሽኑና ሰፊ ግዛት አሸነፈ። በመጨረሻ በ1674 ዓክልበ. ኤሽኑና ለ[[ባቢሎን]] ንጉሥ [[ሃሙራቢ]] ወደቀ።