ከ«እሽመ-ዳጋን (ኢሲን)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Replacing category የሱመር ነገሥታት with የኢሲን ነገሥታት
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''እሽመ-ዳጋን''' ከ1850 እስከ 1833 ዓክልበ. ግድም ድረስ ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]]) ከ[[ኢሲን]] ሥርወ መንግሥት የ[[ሱመር]] ንጉሥ ነበር። ማዕረጉ በይፋ «የ[[ኡር]]፣ የሱመርና የ[[አካድ]] ንጉሥ» ነበረ።
 
የ''[[ሱመር ነገሥታት ዝርዝር]]'' ኢዲንእሽመ-ዳጋን ለ፳ (ወይም ለ፲፰) ዓመታት እንደ ገዛ ሲለን፣ ፲፯ የዓመት ስሞች ብቻ ለእርሱ ይታወቃሉ። ስሞቹ ለአረመኔ ጣኦታቱ ሥርዓት ጌጣጌጥ ወይም ሕንጻዎች ስለ መሥራቱ ናቸው እንጂ ምንም ዘመቻ ወይም ፖለቲካዊ ጉዳይ አይዘግቡም። <ref>[http://cdli.ucla.edu/tools/yearnames/HTML/T8K4.htm የእሽመ-ዳጋን ዓመት ስሞች]</ref> ኢሽመ-ዳጋን [[ኒፑር]]ን ከ[[አሞራውያን]] ወደ ሱመር መንግሥት አስመለሰ።
 
{{S-start}}