ከ«ሥነ ስብስብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ጽሑፉን በሙሉ ደመሰሰ።
የ37.105.245.5ን ለውጦች ወደ Addbot እትም መለሰ።
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Venn A intersect B.svg|thumb|right|በሥነ ስብስብ ጥናት የሁለት ስብስቦችን የ[[ጋራ]] አባላት የሚያሳይ የ[[ቬን ዳያግራም]] ምስል። ]]
'''ሥነ ስብስብ''' የ[[ሒሳብ]] ቅርንጫፍ ሲሆን ትኩረት ሰጥቶ የሚያጠናው [[ስብስብ|ስብስቦችን]] ነው። ስብስብ ማለቱ ተለይተው ሊታወቁ የሚችሉ ነገሮችን ክምችት ወይም ቡድን ነው።
 
የሥነ ስብስብ ኅልዮት በጣም መሰረታዊ ከመሆኑ የተነሳ ማናቸውንም የሒሳብ ቅርንጫፎች በርሱ ቋንቋ መጻፍና መተርጎም ይቻላል። ከቀላልነቱም አንጻር በመዋዕለ ሕጻናትና በአንደኛ ደረጃ ትምህርትቤቶች ደረጃ ሳይቀር ለህጻናት ቢቀርብ ምንም ጉዳት አያመጣም።
የስብስብ [[ውህደት]]ና [[የጋራ]] መተግበሪያወች እንዲሁም [[ቬን ዲያግራም]]ና [[ኦይለር ዳያግራም]] በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሊሰጡ ይችላሉ፣ ከበድ ያሉት እንደ [[ተቆጣሪነት]] አይነት ጽንሰ ሃሳቦች በኮሌጅ ደረጃ ይቀርባሉ።
 
ሥነ ስብስብ የተመሰረተው በ1860ወቹ በ[[ጆርጅ ካንተር]] እና [[ሪቻርድ ደደኪንድ]] በተሰኙ የሂሳብ ተማሪወች ነበር። እኒህ ተመራማሪወች፣ በተለይ ካንተር፣ [[የዋህ ሥነ ስብስብ]] ተብሎ አሁን የሚታወቀውን ጥናት መሰረት ቢጥልም በ20ኛ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በ[[ረስል|በርትራንድ ረስል]]ና ሌሎችም ተማሪወች የዚህ አዲሱ የሂስብ ዘርፍ ኃልዮት ለርስ በርስ ቅራኔ እንደሚያበቃ በማስረዳታቸው ዘርፉ ሊሻሻል በቃ። ይህ አዲሱ የሥነ ስብስብ ስርዓት [[እሙናዊ የስብስብ ኅልዮት]] በመባል ይታወቃል።
 
ደግሞ ይዩ፦
 
* [[ስብስብ]]
* [[የዋህ ሥነ ስብስብ]]
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ሥነ ስብስብ]]