ከ«ጌሤም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 8፦
 
[[File:Ibscha.jpg|thumb|left|300px|ሴማዊ ቤተሠቦች ከከነዓን ወደ ግብጽ ሲደርሱ በኻይከፐሬ [[2 ሰኑስረት]] ዘመነ መንግሥት]]
በዕብራይስጡ መጽሐፍ ቅዱስ ዕብራውያን በጌሤም ለ፬ መቶ ዓመታት ቆዩ ሲለን በሌሎች ጥንታዊ ትርጉሞች ግን ፬ መቶ ዓመት በከነዓን (ከ[[ካራን]] ወጥተው) እና በግብጽ የዋሉበት ዘመን አንድላይ ነው። በመጽሐፈ ኩፋሌ ያለው ዜና መዋዕል ዘንድ ከግብጽ ታሪክ ጋር ሲነጻጽር ታላቁ ረሃብ በ2171 ዓመተ ዓለም (1900 ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት ዓ.ም.) የደረሰው ነው፤ በሚከተለውም ዓመት ነገዶቹ ወደ ጌሤም ወረዱ። በ2193 ዓ.ዓ. (1878 ዓክልበ.) ያዕቆብ በግብፅ ዓርፎ በከነዓን ተቀበረ። በ2244 ዓ.ዓ. (1827 ዓክልበ.) ዮሴፍ ዓረፈ። ከዚህ ትንሽ በኋላ በታችናበታችኛ ግብጽ [[14ኛው ሥርወ መንግሥት]] በመጀመርያ ፈርዖናቸው በ[[ያክቢም ሰኻኤንሬ]] የተነሣበት ዘመን ልክ ይስማማል። እነርሱ በግብጻውያን ፈቃድ በጌሤም አካባቢ የነጋዴዎች ሠፈር እንዳስተዳደሩ ይመስላል። የግብጻውያን ጦርነት ከከነዓን ንጉሥ መምከሮን ጋር በ2263 ዓ.ዓ. (1808 ዓክልበ.)፤ የሙሴም ልደት በ2330 ዓ.ዓ. (1741 ዓክልበ.)፤ ዘጸአት በ2410 ዓ.ዓ. (1661 ዓክልበ.) ደረሰ።
 
በዘፍጥረት በአንዳንድ ሥፍራ ጌሤም «ራምሴ» ይባላል። ስለዚህ ብዙ ሊቃውንት ዘጸዓት በግብጽ ፈርዖን [[2 ራምሴስ]] ዘመን (1287-1221 ዓክልበ.) እንደ ተከሠተ ይገምታሉ። ሆኖም ከዚህ ዘመን እስከ [[ዳዊት]]ና [[ሰሎሞን]] መንግሥት ድረስ ያለው ጊዜ ለእብራውያን ዘመነ መሳፍንት አይበቃም።