ከ«ኩቲክ-ኢንሹሺናክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ኩቲክ-ኢንሹሺናክ''' (አካድኛ፦ '''ፑዙር-ኢንሹሺናክ''') ከ2013 እስከ 1979 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአዋ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 5፦
በቅርብ ጊዜ ውስጥ የአካድ ኃይል ደከመ፤ [[ጉታውያን]] መስጴጦምያን ወረሩ። በ[[ሱመር]] ደቡብ ያሉት ከተሞች [[ዑር]]፣ [[ኦሬክ]]ና [[ላጋሽ]] ነጻነታቸውን አዋጁ። ኩቲክ-ኢንሹሺናክ በአንድ ዘመቻ ወደ መስጴጦምያ ገብቶ [[ኤሽኑና]]ንና [[አካድ]]ን ያዘ። በኋላ የላጋሽ ንጉሥ [[ጉዴአ]] እና የዑር ንጉሥ [[ኡር-ናሙ]] አሸነፉት።
 
በኩቲክ-ኢንሹሺናክ ዕረፍት ኤላም ለጊዜው በሦስት ክፍሎች (ሱሳ፣ [[አንሻን]]፣ [[ሺማሽኪሲማሽኪ]]) ተሰበረ።
 
===ከኩቲክ ኢንሹሺናክ ዘመን የታወቁት ቅርሶች ማሳያ===