ከ«መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ5.47.135.33ን ለውጦች ወደ Addbot እትም መለሰ።
መስመር፡ 33፦
[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ም እንዲሁ [[ንጉሠ ነገሥት]] በተባሉ በመጀመሪያው ዓመት የሕንፃውን ሥራ አስጀምረው ሲፈጸም በቅድስት ሥላሴ ስም እንዲጠራ አደረጉ።
 
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት 'ኢትዮጵያ፡- ነጠላ እና ጋቢ' በሚል ጽሑፉ ላይ የቅድስት ሥላሴ ታቦት የመጣው በግራኝ ጊዜ ከፈረሰው ከወሎው መካነ ሥላሴ እንደሆነና ከዚያ ተወስዶ ወግዳ መኖሩን፣ ከወግዳ ራስ ጎበና አምጥተው [[ሸዋ]] [[አዲስ ዓለም]] ፍየታ እንዳኖሩት ከዚያም [[ዳግማዊ ምኒሊክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] ደግሞ [[አዲስ አበባ]] አራት ኪሎ እንዳመጡት ይዘግባል፡፡[http://www.danielkibret.com/2011/10/blog-post_28.html]
 
== የሕንፃው ግንባታ ==