ከ«ልድያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
fixing dead links
መስመር፡ 27፦
=== መጀመርያ መሐለቆች ===
[[ስዕል:BMC 06.jpg|thumb|የእስታቴር ሢሶ መሐለቅ፣ 6ኛ ክፍለ ዘመን ክ.በ.]]
 
[[የፈተና ደንጊያ]] የተባለው ፈጠራ ዕውቀት በልድያ ከተስፋፋ በኋላ፣ የልድያ ሰዎች ወዲያው ለብረታብረታቸው መደበኛ ጥረት ለማረጋገጥ ቻሉ። ይህ ቀላል መሣርያ ለግሪኮችም «የልድያ ደንጊያ» በመባል ታወቀ። ከዚያ በፊት ከጥንት ጀምሮ ወርቅና ብር በክብደት ([[ሰቀል]]) ለሸቀጥ ቢጠቅምም (ለምሳሌ በ''[[ካሩም]]'')፣ ብዙ ጊዜ ከሌሎች የብረት አይነቶች ጋር ተቀላቅሎ ነበር። አሁን የልድያ ንጉሥ ማሕተም የጥረቱ ማረጋገጫ ሆነ፤ በዚህም አዲስ የመሐለቅ ገበያ መጀመርያ መመሠረት ቻለ።
 
በሄሮዶቶስ ታሪክ መሠረት፣ ልዳውያን ከሁሉ በፊት የወርቅና የብር መሐለቅ የተጠቀሙት ሰዎች ነበሩ፤ እንዲሁም ቋሚ ሱቆችን መጀመርያ የገነቡት ሕዝብ መሆናቸውን ይመሠክራል<ref>http://web.archive.org/20010506230757/www.geocities.com/TimesSquare/Labyrinth/2398/bginfo/geo/anatolia.html</ref>።