ከ«ዋዌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 26፦
የከነዓን «ዋው» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም «ዋው» ወለደ።
 
ከዚህ በላይ የከነዓን «ዋው» [[የግሪክ አልፋቤት]] «[[ዲጋማ]]» («ዋው») ([[Image:Greek alphabet digamma2.png|20px]]) አባት ሆነ፤ የ«ው» ድምጽ ግን ቀድሞ ከቋንቋው ጠፍቶ ዲጋማ እንደ ቁጥር ብቻ ጠቀመ። በ[[የላቲን አልፋቤት|ላቲን አልፋቤት]] ግን ('''[[F]] f''') ከዲጋማ ተነሣ።
 
በኋላ ዘመን የከነዓን «ዋው» እንደገና የግሪክ «ኡፕሲሎን» ('''Υ υ''') ወለደ። ይህም የላቲን አልፋቤት ('''[[V]] v''') እና ('''[[Y]] y''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''У, у''') ወላጅ ሆነ። እንደገና የላቲን ፊደሎች ('''[[U]] u''') እና ('''[[W]] w''') ከ«V» ስለተነሡ እነዚህ ሁሉ የ«ዋዌ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ዋዌ» የተወሰደ