ከ«ሆይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 2 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q3594655 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 29፦
{{Phoenician glyph|letname=ሆይ|archar=هـ|syrchar=SyriacHe|hechar=ה|amchar=he0|phchar=he}}
<br>
የከነዓን «ሄ» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ሄ» የአረብኛም «ሃእ» ወለደ። ከዚህ በላይ [[የግሪክ አልፋቤት]] «[[ኧፕሲሎን]]» ('''Ε ε''') አባት ሆነ፤ እሱም [[የላቲን አልፋቤት]] ('''[[E]] e''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''Е е''') ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ሆይ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር <big><big> ፭ </big></big> (አምስት) ከግሪኩ '''ε''' በመወሰዱ እሱም የ«ሀ» ዘመድ ነው። የነዚህ ቁጥሮች ቅርጽ ከግሪክ ፊደላት ቢወስዱም እስከሚቻል ድረስ ቅርሶቻቸው እንደ ግዕዝ ፊደሎች እንዲመሳስሉ ተደረገ። ስለዚህ ቅርጹ '''ε''' የወሰደው መልክ በጥንታዊ ፊደል ጽሕፈት ለ«ሩ» የጠቀመ ቅርጽ ነበር።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሆይ» የተወሰደ