ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

13 bytes removed ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
Tag: በንፋስ ስልክ
Tag: በንፋስ ስልክ
[[ስዕል:Ethiopia-Tigray.png|thumb|230px|ትግራይ ክልል]]
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቅሮ፣ [[ዛላአንበሳ]]፣ዛላአንበሳ፣ [[ዓቢ-ዓዲ]] ፣ዓድዋ፣ [[ዓድዋ]]፣ሸራሮ፣ [[ሸራሮ]]፣ሑመራ፣ዓዲግራት፣ [[ዓዲግራት]]፣አክሱም፣ [[አክሱም]]፣ [[እንዳ-ስላሴ]]፣ስላሴ፣ [[ማይጨው]]፣ማይጨው፣ [[ኮረም]] እና [[አላማጣ]] ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 4,314,456 ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። [[እምባ ኣላጀ:ፅበት]] በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}
 
5

edits