ከ«ገምል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q15074 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 2፦
-----<br>
{{fidel}}
'''ገምል''' በ[[አቡጊዳ]] ተራ ሦስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] በ[[አራማያ]]ና በ[[ዕብራይስጥ]] ፊደሎች ሦስተኛው ፊደል "«ግመል"» በ[[ሶርያ]]ም ፊደል "«ገመል"» ይባላል። በ[[ዓረብኛ]] ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "«ጂም"» ተብሎ በ"«አብጃድ"» ተራ 3ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 5ኛው ነው።) በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]ም 3ኛው ፊደል "«ጋማ"» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ "«"» ሲሆን በዓረብኛ ግን "«"» ሆኗል።
 
==ታሪክ==
መስመር፡ 23፦
{{Phoenician glyph|letname=ገምል|archar=ﺝ|syrchar=SyriacGamal|hechar=ג|amchar=gimel|phchar=gimel}}
<br>
የከነዓን «ግመል» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ግመል» የአረብኛም «ጂም» ወለደ። ከዚህ በላይ [[የግሪክ አልፋቤት]] «[[ጋማ]]» ('''Γ γ''') አባት ሆነ፤ እሱም [[የላቲን አልፋቤት]] ('''[[C]] c''') , ('''[[G]] g''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''Г, г''') እና ('''Ґ, ґ''') ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ገምል» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር <big><big> ፫ </big></big> (ሦስት) ከግሪኩ '''Γ''' በመወሰዱ እሱም የ«ገ» ዘመድ ነው።