ከ«C» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumbnail|220px '''C''' / '''c''' በላቲን አልፋቤት ሦስተኛው ፊደል ነው። {| class="wikitable...»
 
No edit summary
መስመር፡ 26፦
ከዚህም በኋላ ከ500 ዓ.ም. ግድም ጀምሮ፣ «C» ከአናባቢዎቹ «E»፣ «I» ወይም «Y» ሲቀድም፣ በአሕዛብ ዘንድ እንደ «ስ» ይሰማ ጀመር። ስለዚህ ከ[[ሮማይስጥ]] በተወለዱት ቋንቋዎች እንደ [[ፈረንሳይኛ]] ወይም [[እስፓንኛ]] CE፣ CI እንደ «ሠ» «ሲ» ይሰማሉ፣ በ[[እንግሊዝኛ]]ም ብዙ ጊዜ እንዲሁ ነው። በ[[ጣልኛ]]ም CE፣ CI እንደ «ቸ» «ቺ» ይሰማሉ። ሆኖም በነዚህ ልሳናት «C» ከ «A»፣ «O» ወይም «U» በፊት ሲቀድም፣ እንደ «ካ»፣ «ኮ»፣ «ኩ» ይሰማል።
 
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ገ» («[[ገምል]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ግመል» ስለ መጣ፣ የላቲን 'C' ዘመድ ሊባል ይችላል።
 
[[መደብ:ፊደላት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/C» የተወሰደ