ከ«ሱመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: ka:შუმერი is a former featured article
መስመር፡ 26፦
የአካድ መንግሥት በ[[ጉታውያን]] ዕጅ ከወደቀ በኋላ የላጋሽ ንጉሥ [[ጉዴአ]] ተነሣ። ከዚያ በኋላ የ[[ኡር]] ንጉስ [[ኡር-ናሙ]] ላጋሽን አሸንፎ ላይኛነቱን ያዘ። እሱ በተለይ [[የኡር-ናሙ ሕገጋት]] ስለ ተባለው ፍትኅ ይታወሳል። በዚህ ወቅት ብዙ ሴማዊ ቋንቋ ያላችው [[አሞራውያን]] ወገኖች ወደ መስጴጦምያ ስለ ገቡ፣ የሱመርኛ ጥቅም ቀስ በቀስ ቀነሰ። ሆኖም ሱመርኛ በትምህርት ቤትና በሃይማኖት ረገድ ይቀጠል ነበር።
 
ይህ የኡር መንግሥት እስከ 20121879 ክ.በዓክልበ. ግድም ([[ኡልትራ አጭር አቆታጠር]]) ኤላማውያን እስከ ወረሩት ድረስ ቆየ። የዚያ ውጤት አሞራውያን ለራሳቸው ከተሞች ያዙና የሱመር ሃይል ጠፋ። ከነዚህ ከተሞች መካከል ባቢሎን በንጉስዋ [[ሃሙራቢ]] ወቅት ላይኛነቱን ለረጅም ወራት መሰረተች።
 
[[መደብ:ታሪካዊ አገሮች]]