ከ«1 ሰኑስረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 18፦
''[[የሲኑሄ ታሪክ]]'' በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ አባቱ አመነምሃት በዋና ከተማው በ[[ኢጭታዊ]] እየነገሠ፣ የጋርዮሽም ንጉሥ ኸፐርካሬ ሰኑስረት በ«[[ጤሄኑ]]» ([[ሊብያ]]) እየዘመተ፣ ያንጊዜ በድንገት አመነምሃት ዓረፈ። (ይህ ከሤራ የተነሣ መሆኑ ቢመስልም ግልጽ አይደለም)። ወዲያው ሰኑስረት በአስቸኳይ ወደ ኢጭታዊ ተመለሠ። የሰኑስረት አለቃ ሲኑሄ ግን ወደ ግብጽ እንዳይመለስ ሁከት ፈርቶ እስከ «[[ረጨኑ]]» (ስሜን [[ከነዓን]]) ድረስ ይሸሻል። በዚያ ሲኑሄ የረጨኑ አለቃ አሙነንሺ ባለሟልና ጦር አለቃ ሆነ። ከብዙ ዓመታት በኋላ ሲኑሄ ሽማግሌ ሆኖ ወደ አገሩ ወደ ሰኑስረት ግቢ ሲመልስ፣ የ«ፈንቁ» ([[ፊንቄ]]) አለቃ መኑስ እና የ«ቀደም» (?) አለቃ መኪ የፈርዖን ወዳጆች እንደ ሆኑ ይገልጻል። ይህ ጽሑፍ እንደ ልብ ወለድ ቢቆጠረም፣ ታሪካዊ መሠረት መኖሩ የሚከራከር ነው።
 
ሰኑስረት በግብጽ ብዙ ህንጻዎችና መቅደሶች አንዳሠራ ይታወቃል። አሁን በተለይ የሚታወቀው በ[[ካርናክ]] እንደገና ታሥሮታድሶ የሚታየው «[[ነጭ መቅደስ]]» ነው። ከአማካሪዎቹ መጀመርያው ጠቅላይ ሚኒስትር [[እንተፊቀር]]ና ከዚያ [[ሰኑስረት (አማካሪ)|ሰኑስረት]] ይታወቃሉ፤ እንዲሁም ባጀሮንዱ ሶበክሆተፕና ባጀሮንዱ [[መንቱሆተፕ (ባጀሮንድ)|መንቱሆተፕ]] ይታወቃሉ።
 
[[ማኔጦን]] (280 ዓክልበ. ግድም ጽፎ) ይህን ንጉሥ በ[[ግሪክኛ]] «ሰሶንኾሲስ» ይለዋል። የ[[2 ሰኑስረት]] ስም ግን «ሰሶስትሪስ» ስለሚለው፣ ይህም ስም ከሌላ ምንጮች የገነነ ስለሆነ፣ አንዳንዴ ይህም ፩ ሱኑስረት በግሪክ «'''ሰሶስትሪስ'''» ይባላል።