ከ«ኢሲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Automated text replacement (-ሜስጶጦምያ +መስጴጦምያ)
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ኢሲን''' ከ1905ከ1900 እስከ 1709 ዓክልበ. ድረስ የ[[ሱመር]] መጨረሻ ከተማ-ግዛት ነበረ።
 
በ1905በ1900 ዓክልበ. የ[[ኡር]] መንግሥት ሥልጣን እየደከመ የኢሲን ገዥ [[እሽቢ-ኤራ]] ከኡር ነጻነቱን አዋጀ። ከጥቂት አመት በኋላ በ1879 የ[[ኤላም]] ሕዝቦች ኡርን ዘረፉና የኡር መንግሥት ሲወድቅ ኢሲን ያንጊዜ ላዕላይነቱን በሱመር ያዘ። የኢሲን ንጉሶች እጅግ [[አረመኔ]] ተከታዮች ነበሩ።
 
በ1844 የ[[ላርሳ]] ከተማ ገዥ [[ጉንጉኑም]] በተራው ነጻነቱን ከኢሲን አዋጀና 2 ከተሞቹ ብርቱ ተፎካካሪዎች ሆኑ። ከ1835 ጀምሮ ጉንጉኑም ኡርን ያዘ። በ1832 የኢሲን ንጉሥ [[ሊፒት-እሽታር]] [[ሕገ መንግሥት]]ን አወጣ።
መስመር፡ 11፦
([[ኡልትራ አጭር]])
 
* 19051900-1872 - [[እሽቢ-ኤራ]]
* 1872-1862 - [[ሹ-ኢሊሹ]]
* 1862-1850 - [[ኢዲን-ዳጋን]]