ከ«ፊሊፒንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot: es:Filipinas is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
'''ፊሊፒንስ''' በ[[እስያ]] ያለ ደሴት አገር ነው። ዋና ከተማው [[ማኒላ]] ነው።
 
=== ባህል ===
ብዙ ልዩ ልዩ ቋንቋዎችና ብሔሮች በፊሊፒንስ ይገኛሉ። ከባህሎቹ ልዩነት የተነሣ፥ በደሴቶቹ ላይ ብዙ ልማዳዊ የ[[ሙዚቃ]] አይነቶች አሉ። ከነዚህ ልዩ ልዩ ሙዚቃዊ ፈሊጦች ጋራ በፊሊፒኖ ባህል የተለያዩ ልማዳዊ ጭፈራ አይነቶች ይሄዳሉ። ለምሳሌ [[ቲኒክሊንግ]]፣ [[ካሪኖሳ]] እና [[ሲንግኪል]] የተባሉ ጭፍራዎች አሉ። በፊሊፒንስ አንዳንድ ጎሣ የተወሳሰበ ብርድ ልብስ ሽመና ስለ መሥራታቸው ዕውቅና አላቸው። ሌሎች ጎሣዎች ጌጣጌጥ ከ[[ሉል]]ና ከቀይ መንቁራ ወዘተ. ይሠራሉ። ከሁሉ ቀላል ኑሮ በሩቅ ደን ቦታዎች የሚገኙ ጎሣዎች እስካሁን ድረስ በትንፋሽ የሚነፋ ፒፓ (ፍላጻን ለመውረር) ለማደን እንደ መሣርያ ይጠቅማሉ። በፊሊፒንስ ብቻ የሚማሩ የትግል (ቡጢ) ሥነ ሥርዐቶች ለምሳሌ [[አሚስ]] እና [[ኤስክሪማ]] ይታወቃሉ።
 
መስመር፡ 14፦
[[መደብ:የእስያ አገራት]]
 
{{Link GAFA|es}}
{{Link FA|nl}}
{{Link GA|en}}
{{Link GA|es}}