ከ«ደብረ ዳሞ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ ከ66.54.69.56 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 16፦
|map_caption = ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
}}
'''ደብረ ዳሞ''' በ[[6ኛው ክፍለ ዘመን]] የተቆረቆረ [[ገዳም]]ና ይህ ገዳም የሚኖርበት ተራራ ስም ነው። ደብረ ዳሞ ከ[[አዲግራት]] በስተምዕራብ በመካከለኛው [[ትግራይ]] ይገኛል። ከተራራው ቀጥ ብሎ ለመውጣት አዳጋችነቱ የተነሳ ወደገዳሙ ለመድረስ ከ[[ቆዳ]] በተሰራ [[ገምድ]] ላይ መንጠላጠል ግድ ይላል። ቤተ ክርስቲያኑ በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ጥንታዊ የአሰራር ዘዴን ተከተሎ እስካሁን ዘመን ድረስ በመዝለቅ ቀደምትነት ስፍራን ይይዛል። የተሰራውም በ[[አቡነ አረጋዊ]] በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደነበር ትውፊት አለ። [[ቶማስ ፓከናም]] የተባለው የታሪክ ተመራማሪ አምባው እንደ [[ወህኒ]]ና [[አምባ ግሸን]] ወንድ የነገስታት ዝርያወችን ለማሰሪያነት ያገለግል እንደነበር ትውፊት እንዳለ በጥናት ደርሶበታል። <ref>Thomas Pakenham, ''The Mountains of Rasselas'' (New York: Reynal & Co., 1959), pp. 79-86</ref> የገዳሙ ውጫዊ ወለሎች በጥንቱ ዘመን ዘዴ፣ የ[[ኖራ ድንጋይ]]ንና የ[[ጥድ]] እንጨትን በማፈራረቅ የተሰራ ነበር። ይህም በ[[ስነ ህንጻ]] ጥበበ [[አክሱም|አክሱማዊ]] ዘዴ አሰራር ይባላል።<ref>Pakenham, p. 85</ref>
'''ደብረ ዳሞ''' በ[[6ኛው ክፍለ ዘመን]] የተቆረቆረ [[ገዳም]]ና ይህ ገዳም የሚኖርበት ተራራ ስም ነው።
ደብረ ዳሞ ከ[[አዲግራት]] በስተምዕራብ በመካከለኛው [[ትግራይ]] ይገኛል። ከተራራው ቀጥ ብሎ ለመውጣት
አዳጋችነቱ የተነሳ ወደገዳሙ ለመድረስ ከ[[ቆዳ]] በተሰራ [[ገምድ]] ላይ መንጠላጠል ግድ ይላል። ቤተ ክርስቲያኑ
በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ጥንታዊ የአሰራር ዘዴን ተከተሎ እስካሁን ዘመን ድረስ በመዝለቅ ቀደምትነት ስፍራን
ይይዛል። የተሰራውም በ[[አቡነ አረጋዊ]] በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደነበር ትውፊት አለ። [[ቶማስ ፓከናም]]
የተባለው የታሪክ ተመራማሪ አምባው እንደ [[ወህኒ]]ና [[አምባ ግሸን]] ወንድ የነገስታት ዝርያወችን ለማሰሪያነት
ያገለግል እንደነበር ትውፊት እንዳለ በጥናት ደርሶበታል። <ref>Thomas Pakenham, ''The
Mountains of Rasselas'' (New York: Reynal & Co., 1959), pp.
79-86</ref> የገዳሙ ውጫዊ ወለሎች በጥንቱ ዘመን ዘዴ፣ የ[[ኖራ ድንጋይ]]ንና የ[[ጥድ]]
እንጨትን በማፈራረቅ የተሰራ ነበር። ይህም በ[[ስነ ህንጻ]] ጥበበ [[አክሱም|አክሱማዊ]] ዘዴ አሰራር
ይባላል።<ref>Pakenham, p. 85</ref>
 
እዚህ አምባ ላይ የሰውም ሆነ የእንስሳ ሴቶች መውጣት አጥብቆ የተከለከለ ነው። ሆኖም ግን በ[[ግራኝ አህመድ]] ወረራ ወቅት ንግስት [[ሰብለ ወንጌል]] እና ደንገጡሮቻ እዚህ አምባ ላይ በመጠለል ከሞት ድነዋል። ተራራው ላይ ምንጭና እህል የሚዘራበት ሰፊ መሬት ስለነበር ፖርቱጋሎቹ እነ [[ክሪስታቮ ደጋማ]] ከአምባው ደርሰው ንግስቲቱ እንድትወርድ እስከአሳመኗት ድረስ የግራኝን ሰራዊት ከዚህ አምባ ላይ ሆና መከላከል ችላለች።
ወረራ ወቅት ንግስት [[ሰብለ ወንጌል]] እና ደንገጡሮቻ እዚህ አምባ ላይ በመጠለል ከሞት ድነዋል። ተራራው ላይ
ምንጭና እህል የሚዘራበት ሰፊ መሬት ስለነበር ፖርቱጋሎቹ እነ [[ክሪስታቮ ደጋማ]] ከአምባው ደርሰው ንግስቲቱ
እንድትወርድ እስከአሳመኗት ድረስ የግራኝን ሰራዊት ከዚህ አምባ ላይ ሆና መከላከል ችላለች።
 
<gallery>
ስዕል:Debre_damo.jpg|ደብረ ዳሞ አምባ ከሩቁ - ምኩራቡ በሁሉም አቅጣጫ አንድ አይነት [[ኩርባ]] ያለው የተፈጥሮ ቅጥር ነው
የተፈጥሮ ቅጥር ነው
ስዕል:Debre Damo Acces.jpg|ደብረ ዳሞ መወጣጫ ጠፍር
</gallery>