ከ«ኮንሶ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

49 bytes added ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
ኮንሶ [[ኢትዮጵያ]] ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር ነው።
==ቋንቋ==
ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንስኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል። ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከሚባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል።<ref>[http://dice.missouri.edu/docs/afro-asiatic/Konso.pdf The Konso of Ethiopia]</ref>
 
{{መዋቅር-ብሔር}}
ኮንሶ የ[[ኢትዮጵያ]] ብሔር ነው።
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ ብሔሮች]]
6,498

edits