ከ«ጥንታዊ ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 20፦
 
፮ኛው ሥርወ መንግሥት ከነገሠ በኋላ የግብፅ ታሪክ እጅግ ግልጽ ሆኖ አይታይም። በታሪክ ጸሐፍት እንደ ማኔጦን ዝርዝሮች በኩል፣ ለ፯ኛው-፰ኛው ሥርወ መንግሥታት በርካታ ስሞች ቢመዘገቡም፣ ከጥቂቶቹ ብቻ (እንደ [[ቃካሬ ኢቢ]]፣ [[ዋጅካሬ]]) በስተቀር አንዳችም ሥነ ቅርሳዊ ማስረጃ ከቶ ስላልተገኘላቸው፣ ስሞች ብቻ ቀርተው በእውነት እንደ ኖሩ ወይም ዝም ብለው በማስመስል እንደ ተፈጠሩ አይታወቀም።
 
ቀድሞው ዘመን አልፎ መቃብሮች በሥነ ቅርስ እንደገና በግብጽ ሲታዩ፣ የሕዝብ ቁጥር ከበፊቱ እጅግ እንደ ተቀነሠ ግልጽ ነው።
 
ከቀድሞው ዘመን በኋላ በእርግጥኛነት የነገሡት መጀመርያ ፈርዖኖች ፱ኛውን መንግሥት በ[[ሄራክሌውፖሊስ]] የመሠረቱት በስማቸውም «ቀቲ» የተባሉት ናቸው። ከነዚህ [[ዋህካሬ ቀቲ]] ምናልባት መጀመርያው ፈርዖን ይሆናል።