ከ«ጥንታዊ ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 1፦
=== ጥንታውያን የግብጽ ባለሥልጣኖች ===
[[ስዕል:Pair statue of Nefu and Khenetemsetju 2.jpg|400px|thumbnail|እንዲህ የመሳለሉት ብዙ ሐውልቶች ከሁሉ ጥንታዊ የሆኑት የግብጽ ሕዝብ በ1 ሜትር ቁመት አሳዩ። ግብጻውያን የ«ሴት»ና የ«ሔሩ» ክልሶች መሆናቸውን ያምኑ ነበር። ]]
በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] መሠረት ከ[[ማየ አይኅ]] ቀጥሎ መጀመሪያ የአፍሪካ ሕዝብ የ[[ኖኅ]] ልጅ የ[[ካም]] ዘሮች ናቸው፤ ይህ አገር [[ሰናዖር]] ለሚሉት ቅርብ ስለ ነበር [[የባብል ግንብ]] ከተሠራ በኋላ ከዚህ ተነስተው ወደ ግብፅ ወረዱ።