ከ«እሑድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ ከ66.54.89.75 (ውይይት) ገለበጠ
 
መስመር፡ 1፦
'''እሑድ''' የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሲሆን በ[[ቅዳሜ]] እና በ[[ሰኞ]] መካከል ይገኛል። ሰኞ የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በሆነባቸው አገሮች ግን እሑድ የመጨረሻ ቀን ነው።
መካከል ይገኛል። ሰኞ የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በሆነባቸው አገሮች ግን እሑድ የመጨረሻ ቀን ነው።
 
በብዙ አብያተ ክርስትያናት ዘንድ እሑድ እንደ [[ሰንበት]] ይቆጠራል። ሆኖም በ[[ሕገ ሙሴ]] ሰባተኛው ቀን ቅዳሜ ሲሆን ከሥራ ሁሉ እረፍት የሚድረግበት ሰንበት ቅዳሜ ነው። እሑድ ለ[[አረመኔ]] [[ሮማውያን]] ሃይማኖት [[ጸሐይ]] ያመለኩበት ቀን ስለ ነበር፣ የሮማ ንጉሥ [[ቆስጠንጢኖስ]] በ[[መጋቢት 10]] ቀን [[313]] ዓ.ም. በአዋጅ እሑድ ለሮማ ዜጎች ሁሉ የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ። ጥቂት አመታት ከዚህ በኋላ ቆስጠንጢኖስ ወደ [[ክርስትና]] ቢገባም እሑድ በሮማ ሕጋዊ እረፍት ቀን ከመሆኑ አልተቋረጠም። ስለዚህ ነው እሑድ በ[[ካቶሊክ]]ና በብዙዎቹ አብያተ ክርስትያናት እስከ ዛሬ ድረስ እንደ ሰንበት የሚቆጠረው።
በብዙ አብያተ ክርስትያናት ዘንድ እሑድ እንደ [[ሰንበት]] ይቆጠራል። ሆኖም በ[[ሕገ ሙሴ]] ሰባተኛው ቀን ቅዳሜ
ሲሆን ከሥራ ሁሉ እረፍት የሚድረግበት ሰንበት ቅዳሜ ነው። እሑድ ለ[[አረመኔ]] [[ሮማውያን]] ሃይማኖት
[[ጸሐይ]] ያመለኩበት ቀን ስለ ነበር፣ የሮማ ንጉሥ [[ቆስጠንጢኖስ]] በ[[መጋቢት 10]] ቀን [[313]]
ዓ.ም. በአዋጅ እሑድ ለሮማ ዜጎች ሁሉ የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ። ጥቂት አመታት ከዚህ በኋላ ቆስጠንጢኖስ
ወደ [[ክርስትና]] ቢገባም እሑድ በሮማ ሕጋዊ እረፍት ቀን ከመሆኑ አልተቋረጠም። ስለዚህ ነው እሑድ
በ[[ካቶሊክ]]ና በብዙዎቹ አብያተ ክርስትያናት እስከ ዛሬ ድረስ እንደ ሰንበት የሚቆጠረው።
 
{{መዋቅር}}