ከ«አማር-ሲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
?
መስመር፡ 5፦
ለ፱ኝ ዓመቶቹ ሁላቸው በስም ይታወቃሉ። ዘመቻዎች በ[[ኡርቢሉም]]ና በተለያዩ ቦታዎች (ሻሽሩም፣ ሹሩድሁም፣ ቢቱም-ራቢዩም፣ ጃብሩና ሑሕኑሪ) ላይ ይመዘገባሉ።<ref>[http://cdli.ucla.edu/tools/yearnames/HTML/T6K3.htm Year-names for Amar-Sin]</ref> በተረፈ አማር-ሲን በኤላማዊ ነገሥታት እንደ [[ማርሐሺ]] ንጉሥ አርዊሉክፒ እንደ ዘመተ ይታወቃል። [[የዑር መንግሥት]] በአማር-ሲን ዘመን እስከ ስሜናዊ ግዛቶች እስከ [[ሉሉቢ]]ና [[ሐማዚ]] ድረስ ተዘረጋ። ደግሞ ዓመጽ በ[[አሹር (ከተማ)|አሹር]] አሸንፎ [[አካድ|አካዳዊ]] ''[[ሻካናካ]]'' (ከንቲባ) [[ዛሪቁም]] በ[[አሦር]] ላይ ሾመ።<ref>Potts, ''The Archaeology of Elam'', p. 132.</ref>
 
አማር-ሲን የሱመር ጥንታዊ ሥፍራዎች በተለይ በ[[ኤሪዱ]] የነበረው ትያላውየነበረውን ግንብ ለማሳደስ ሠራ።<ref>Karen Frieden</ref>
 
የባቢሎናዊ «''[[ዋይድነር ዜና መዋዐል]]'' የተባለው ሰነድ እንዲህ ይላል፦ «የሹልጊ ልጅ አማር-ሲን የ''አኪቱ'' በዓል በሬና በጎች መሥዋዕት ቀየረ። በበሬ ውግያ እንዲሞት ተነበየ፤ ሆኖም ከጫማው መንከስ [ጊንጥ?] ሞተ።»