ከ«እሑድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 179 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q132 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''እሑድ''' የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሲሆን በ[[ቅዳሜ]] እና በ[[ሰኞ]]
መካከል ይገኛል። ሰኞ የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በሆነባቸው አገሮች ግን እሑድ የመጨረሻ ቀን ነው።
 
በብዙ አብያተ ክርስትያናት ዘንድ እሑድ እንደ [[ሰንበት]] ይቆጠራል። ሆኖም በ[[ሕገ ሙሴ]] ሰባተኛው ቀን ቅዳሜ
ሲሆን ከሥራ ሁሉ እረፍት የሚድረግበት ሰንበት ቅዳሜ ነው። እሑድ ለ[[አረመኔ]] [[ሮማውያን]] ሃይማኖት
[[ጸሐይ]] ያመለኩበት ቀን ስለ ነበር፣ የሮማ ንጉሥ [[ቆስጠንጢኖስ]] በ[[መጋቢት 10]] ቀን [[313]]
ዓ.ም. በአዋጅ እሑድ ለሮማ ዜጎች ሁሉ የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ። ጥቂት አመታት ከዚህ በኋላ ቆስጠንጢኖስ
ወደ [[ክርስትና]] ቢገባም እሑድ በሮማ ሕጋዊ እረፍት ቀን ከመሆኑ አልተቋረጠም። ስለዚህ ነው እሑድ
በ[[ካቶሊክ]]ና በብዙዎቹ አብያተ ክርስትያናት እስከ ዛሬ ድረስ እንደ ሰንበት የሚቆጠረው።
 
{{መዋቅር}}